ስፑትኒክ ኢትዮጵያ Telegram channel photo

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

@sputnik_ethiopiaPublic Channel

ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa

70

Last views

52k (51,981 subscribers)
Membros
—
Rating
95
Total Posts
Oct 20, 2026, 2:38 AM
Atualizado
Mar 25, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameስፑትኒክ ኢትዮጵያ
Username@sputnik_ethiopia
CategoryNotícias do Mundo
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros51,981
Channel TypePublic Channel
Created25 de mar. de 2026
Last Updated20 de out. de 2026 • anteontem
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#231965-178
Classificação por Idioma
#5160+1
Classificação por Categoria
#1712+10

Crescimento de Participantes

Total: 52.0K30 Days growth: -3310.6%
09/2009/2509/3010/0510/1010/1510/19
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
20:09:202652,312
21:09:202652,312
22:09:202652,312
23:09:202652,312
24:09:202652,406
25:09:202652,406
26:09:202652,406
27:09:202652,406
28:09:202652,406
29:09:202652,406
30:09:202652,406
01:10:202652,406
02:10:202652,406
03:10:202652,406
04:10:202652,406
05:10:202652,406
06:10:202652,406
07:10:202652,406
08:10:202652,406
09:10:202652,406
10:10:202652,406
11:10:202652,406
12:10:202652,016
13:10:202652,016
14:10:202652,016
15:10:202652,016
16:10:202652,016
17:10:202652,016
18:10:202652,016
19:10:202651,981
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 23:03:202642,350
Week of 30:03:202642,874
Week of 06:04:202643,706
Week of 13:04:202645,103
Week of 20:04:202645,510
Week of 27:04:202645,510
Week of 04:05:202646,111
Week of 11:05:202646,111
Week of 18:05:202646,111
Week of 25:05:202646,884
Week of 01:06:202646,884
Week of 08:06:202646,649
Week of 15:06:202646,649
Week of 22:06:202646,954
Week of 29:06:202646,954
Week of 06:07:202646,954
Week of 13:07:202648,241
Week of 20:07:202649,192
Week of 27:07:202649,619
Week of 03:08:202649,619
Week of 10:08:202650,570
Week of 17:08:202650,570
Week of 24:08:202651,191
Week of 31:08:202651,953
Week of 07:09:202651,953
Week of 14:09:202652,312
Week of 21:09:202652,406
Week of 28:09:202652,406
Week of 05:10:202652,406
Week of 12:10:202652,016
Week of 19:10:202651,981
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
March 202642,350
April 202645,510
May 202646,884
June 202646,954
July 202649,619
August 202651,191
September 202652,406
October 202651,981
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
202651,981

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1#viral | አውቶቡሱ ምን ሆኖ ነው?3.1K
  2. #2🇪🇹 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በናይጄሪያ ባዬልሳ የየናጎአ ሲቲ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በድል 3.0K
  3. #3የሩሲያ ጦር የ "ግራድ" ባለቡዙ ሮኬት ተኳሽ ቡድኖች የዩክሬን ጦር ምሽግ እና የሰው ኃይሎችን ደመሰሱ - የሩሲ3.0K
  4. #4#viral |በመሃል ከተማ የተደረገው የ"ቱር ደ ግመል" ሽምጥ ግልቢያ2.9K
  5. #5#Viral | የዓመቱ ደማቅ ተወርዋሪ ባለ ጅራት ኮከብ በፀሐይ ተዋጠ2.9K
  6. #6ጥንታዊቷ የሐረር ከተማ በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ጉባኤ ላይ በደማቁ ተዘከረች2.8K
  7. #7በሰርቢያን ከበሃንጋሪ በሚያገናኝ እና የሩሲያን ጋዝ በያዘ ቧንቧ ማስተላለፊያ አቅራቢያ ቦምብ ተገኘ2.8K
  8. #8እስራኤል በቤሩት ደቡባዊ የከተማ ዳርቻዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ተዘገበ2.8K
  9. #9🇷🇺 አንዳንድ ተንታኞች የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት መዘዝ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ሊነጻጸር እንደሚችል 2.7K
  10. #10የኢትዮጵያ ባሕላዊ መድኃኒቶች ወደ ፋብሪካ ምርት ሊሸጋገሩ ነው2.7K

Últimos Posts

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 20:25

Video
🇷🇺🤝🇨🇺 ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች

ኩባ በዓለም የምግብ ፕሮግራም ፈንድ የሩሲያ አስተዋጽኦ አካል ሆኖ ከተገዛው እና በደሴቲቱ ለሚገኙ እጅግ ተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከሚከፋፈለው አዲስ የቪታሚን የበለጸገ ዘይት ጭነት ተረክባለች።

💬 "እነዚህ 750 ቶን የሚመዝኑ የምግብ ዘይቶች በከፍተኛ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ከ0 እስከ 5 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሕጻናት፣ ሥር የሰደደ የልጅነት ሕመም ላለባቸው ትናንሽ ሕጻናት፣ ክብደታቸው እና ቁመታቸው ዝቅተኛ ለሆኑ እንዲሁም ለነፍሰ ጡር ሴቶች የሚከፋፈሉ ይሆናል" ሲሉ የኩባ የውስጥ ንግድ ሚኒስትር ቤዚ ሪያዝ ቬላዝኬዝ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
70001
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 19:55

Video
አዲስ አበባ ከፍተኛ በካይ ጋዝ የሚያወጡ ተሽከርካሪዎችን በካሜራ በመለየት እርምጃ ልትወስድ ነው

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከፍተኛ በካይ ጋዝ የሚያወጡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችለው መመሪያ ከወጣ በኋላ የተሰጠው የእፎይታ ጊዜ ያበቃ በመሆኑ አሁን ሙሉ በሙሉ ወደ ሕግ ማስከበር እርምጃ እንደሚገባ አስታውቋል።

የቢሮው መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🔸 በናሙና ከተፈተሹት 89 የናፍጣ (ዴዝል) መኪኖች ውስጥ መስፈርቱን ያሟሉት 14.6% (13ቱ) ብቻ ናቸው። የቤንዚን መኪኖች ግን 91% አሟልተዋል።

🔸 ከፍተኛ በካይ ጋዝ የሚያወጡ ተሽከርካሪዎች በቀጣይ በካሜራ ቴክኖሎጂ ተለይተው ከትራፊክ አገልግሎት ይታገዳሉ።

🔸 አሮጌ መኪኖችን በኤሌክትሪክ እና ንጹህ ተሽከርካሪዎች ለመተካት መንግሥት ከ85% እስከ 90% የሚሆነውን ወጪ በብድር የሚያመቻችበት አሰራር ተዘርግቷል።

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
4590011
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 19:25

Photo
🇪🇬🤝🇸🇦 ግብፅ ጥያቄ ከቀረበላት ሳዑዲ አረቢያን ለመጠበቅ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ናት - ፕሬዝዳንት ኤል-ሲሲ

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኤል-ሲሲ ሳዑዲ አረቢያን ከውጭ ጠላት ጥቃት ለመከላከል የሚያስችሉ እርምጃዎችን እንዲያጸድቅ የሀገሪቱን ፓርላማ አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ማዘዛቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የግብፅ ፓርላማ ለሳዑዲ የሚደረገውን ድጋፍ አስመልክቶ ነገ ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ምት አስቸኳይ ስብሰባውን ያደርጋል፡፡

☪️ ግብፅ እና ሳዑዲ አረቢያ "የአረብ እና የእስልምና ዓለማት እምብርት" ላይ የሚገኙ መሆናቸውን እና በየትኛውም ወገን የሚደርስ ጉዳት በሌላው ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፤ የሁለቱ ሀገራት እንዲሁም የባህረ ሰላጤው አረብ ሀገራት ብሔራዊ ደህንነት እርስ በርስ የተሳሰረ መሆኑን አስገንዝበዋል።

👉 ግብፅ የሳዑዲ ደህንነት ወይም ድንበር ላይ የሚፈጸም ማንኛውንም ጥሰት፣ እንዲሁም በቀይ ባህር ወይም በዓለም አቀፍ የባህር ማጓጓዣ መስመሮች ላይ የሚሰነዘር ምንም አይነት አደጋን ፈጽሞ እንደማትታገስ አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
7580013
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 18:55

Video
#viral | ካሊፎርኒያ በእሳት እየነደደች ነው፦ የሰደድ እሳቱ 150 ሺህ ሰዎችን ከኃይል አቅርቦት ውጪ አደረገ

🇺🇸 ከፍተኛው የኃይል መቋረጥ የተከሰተው በሎስ አንጀለስ ካውንቲ ውስጥ መሆኑን የግዛቷ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
882008
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 18:33

Video
የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን ለማሳደግ የዚምባብዌን የትምህርት ሞዴል እንዴት ሊጠቀሙት እንደሚችሉ ባለሙያ ጠቆሙ

የዚምባብዌ የትምህርት 5.0 ሞዴል የአፍሪካ ሀገራት ተመራቂዎችን ከሥራ ፈላጊነት ወደ ፈጣሪዎች እና ወደ ኢንዱስትሪ ባለቤትነት ለመቀየር የሚያስችል ትልቅ እምቅ አቅም እንዳለው የዚምባብዌው አካዳሚክ ባለሙያ ታፋድዝዋ ሙራንጋዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ከባለሙያው የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 ተስማሚነትን መፍጠር ፦ የዚምባብዌን ተሞክሮ በቀጥታ ከመቅዳት ይልቅ የትምህርት ሥርዓቶች ከየሀገራቱ የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር መጣጣም አለባቸው።

🟠 ክፍተቱን ማጥበብ ፦ የዩኒቨርሲቲዎችን ውጤት ከኢንዱስትሪው ፍላጎት ጋር ለማጣጣም አዳዲስ ፈጠራዎች በቀጥታ በትምህርት አሰጣጡ ሂደት ውስጥ መካተት ይኖርባቸዋል።

🟠 በመሠረተ ልማት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ፦ ስኬት ሊመጣ የሚችለው ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እና ልክ በዚምባብዌ እንዳሉት ያሉ የፈጠራ ማዕከላት ሲገነቡ ብቻ ነው።

🟠 አጋርነት መፍጠር ፦ ዩኒቨርሲቲዎች የአካባቢ ቴክኖሎጂዎችን በገንዘብ ለመደገፍ እና ወደ ገበያ ለማስገባት ከግል ባለሀብቶች እና ከፋይናንስ ተቋማት ጋር በቅርበት መሥራት አለባቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
944003
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 17:55

Photo
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ወታደራዊ ማርሽ ባንዶች ውድድርና ፌስቲቫል ልታስተናግድ ነው

🥁 አኅጉራዊው ፌስቲቫልና ውድድር ከታህሳስ 2 እስከ 5 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ የመከላከያ ሚኒስቴርን ጠቅሰው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

መርሐ ግብሩን የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን፤ ከሁሉም የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የተወጣጡ ወታደራዊ ማርሽ ባንዶች ይሳተፉበታል።

ውድድሩ የሚከተሉንትን ያካትታል፦

▪️ የጎዳና ላይ ሰልፍ፣
▪️ የሜዳ ላይ ትርኢት እና
▪️ የልዩ ሙዚቃዎች ውድድር

🌍 አዲስ አበባ ይህን አኅጉራዊ መርሃ ግብር በብቃት ለማስተናገድ ሙሉ ዝግጅት ማድረጓ የተገለጸ ሲሆን ወታደራዊ ባንዶች ባህላቸውንና ትውፊታቸውን የሚያስተዋውቁበት ትልቅ ዕድል እንደሚፈጥር ተገለጿል።

📹 በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,020005
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 17:29

Video
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ    የዚህ ኤጀንሲ የምዘና ውጤቶች ተቀባይነት፣ ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት የብድር ስጋት፣ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ማንጸባረቅ መቻሉ ላይ የተወሰነ ነው የሚሉት የፈርስት ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚካኤል አዲሱ ናቸው።    “ኤጀንሲው…
936002
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 17:01

Photo
አዲስ አበባ ለ2019 በጀት ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት 2.3 ቢሊዮን ብር የበጀት ድጎማ መመደቧን ይፋ አደረገች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት ለማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት ያቀረበው የድጎማ በጀት ከ2018 በጀት ዓመት ድጎማ (1.3 ቢሊዮን ብር) የ76.92% ጭማሪ የታየበት ሆኗል።

የዘንድሮው የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ምዝገባ ከጥቅምት 1 እስከ ኅዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ለሁለት ወራት የሚካሄድ ሲሆን፣ ከ3 ሚሊዮን በላይ የከተማዋን ነዋሪዎች አባል ለማድረግ ታቅዷል።

ባለፈው በጀት ዓመት ከ2.75 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አባል የሆኑ ሲሆን፣ ከ3.2 ሚሊዮን በላይ አባላትና ቤተሰቦቻቸው በነጻና በቅናሽ ሕክምና አግኝተዋል ተብሏል።

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
959002
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 16:29

Photo
📈 የአሜሪካ የበጀት ጉድለት ወደ 2 ትሪሊዮን ዶላር ገደማ በመድረስ፤  ባለፉት 5 ዓመታት ከፍተኛው አኃዝ ሆኖ ተመዘገበ

የአሜሪካ የበጀት ጉድለት በበጀት ዓመቱ በ217 ቢሊዮን ዶላር በማደግ ወደ 1.99 ትሪሊዮን ዶላር ከፍ ማለቱን የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃዎች አመላክተዋል። ይህም እ.ኤ.አ ከ2021 ወዲህ የታየው ከፍተኛው የበጀት ጉድለት እና በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ሦስተኛው ትልቁ ዓመታዊ እጥረት ሆኖ ተመዝግቧል።

የዕዳ ክፍያ ወጪዎች 1.36 ትሪሊዮን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግበዋል። ይህም በ12% (144 ቢሊዮን ዶላር) ጭማሪ ያሳየ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከማኅበራዊ ዋስትና  እና ከጤና ዋስትና ወጪዎች ድምር ብቻ ያነሰ ያደርገዋል።

የመከላከያ ወጪዎች በ6% አድገው 917 ቢሊዮን ዶላር ደርሰዋል። ምንም እንኳን የገንዘብ ሚኒስቴሩ ከዚህ ወጪ ውስጥ ምን ያህሉ ከኢራን ጦርነት ጋር እንደሚያያዝ ግልጽ አለመሆኑን ቢገልጽም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,100002
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 15:55

Video
የካሜሩን ዲጂታል ሽግግር "በእርግጥም በስኬት ላይ ይገኛል" - ሚኒስትር

🇨🇲🌐 የካሜሩን የፖስታ እና ቴሌኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ሚኔት ሊቦም ሊ ሊኬንግ ይህንን ያሉት ከጥቅምት 5 እስከ 7 በያውንዴ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለተኛው የካሜሩን ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ነው።

የመድረኩ ዋና ዋና ትኩረቶች፦

⚡️ የወጣቶችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ማፋጠን፣

⚡️ ፋይናንስን ለመዋቀር የአካባቢውን አዲስ ጅምር ድርጅቶች እና አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ከአልሚ ባለሀብቶች ጋር ማገናኘት፣

⚡️ ከዘላቂ ልማት ጋር የተያያዙ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን ማሳደግ እና ማስተዋወቅ።

📹የዝግጅቱን ድባብ ለማየት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,240006
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 15:15

Photo
የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን እና በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የሮሳቶም ስምምነትን ወደ ተግባር ለመቀየር ያለመ ውይይት አደረጉ

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አብርሃም በላይ (ዶ/ር ) ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ከሮሳቶም ጋር የተፈረመውን ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ ወደ ተጨባጭ ተግባር በሚቀየርበት መንገድ ላይ መክረዋል።

😃 ውይይቱ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ መሠረተ ልማቶችንና የሕግ ማዕቀፎችን በመዘርጋት የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ያለመ ነው።

🇪🇹🤝🇷🇺 በዘርፉ የሀገር ውስጥ ባለሙያዎችን አቅም ለመገንባትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በጋራ ለመሥራት ከስምምነት ተደርሷል።

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,350007
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 14:45

Video
🇪🇹 በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 1,115 ፋብሪካዎች ዳግም ወደ ሥራ ተመልሰዋል - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

🏭 ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 1.58 ሚሊዮን ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸውና፣ ተዘግተው የነበሩ 1,115 ፋብሪካዎች አጋጥመዋቸው የነበሩ ችግሮች ተፈተውላቸው ዳግም ወደ ምርት መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ዋና ዋና ውጤቶች፦

🔹 ከንቅናቄው በፊት 46% የነበረው የማምረት አቅም አጠቃቀም ወደ 69.2% አድጓል፡፡

🔹 የሀገር ውስጥ የገበያ ድርሻ ደግሞ ከ30% ወደ 46.4% ከፍ ብሏል።

🔹 የሀገር ውስጥ ተኪ ምርት ከ0.34 ቢሊዮን ዶላር ወደ 5.96 ቢሊዮን ዶላር በከፍተኛ ደረጃ አድጓል።

በቀጣይ ምዕራፍ በአዲስ አቅም ግንባታ፣ በወጪ ንግድ ማፋጠን፣ በውድድር እና የአገልግሎት አሰራር ስርዓትን ማዘመን ላይ በትኩረት እንደሚሠራ ሚኒስቴሩ አመላክቷል።

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,340007
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 14:20

Video
አፍሪካ የኢነርጂ ሀብቷን ለማልማት የማንንም ፈቃድ አትጠይቅም - የአፍሪካ ኢነርጂ ቻምበር ሊቀመንበር

🌍 አኅጉሪቱ የኢነርጂ ሀብቶቿን በራሷ ሁኔታዎች ለመጠቀም ዝግጁ መሆኗን የአፍሪካ ኢነርጂ ቻምበር ሊቀመንበር ኤንጄ አዩክ በኬፕ ታውን ከተካሄደው የአፍሪካ የኢነርጂ ሳምንት ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

አኅጉሪቱ የኢነርጂ ድህነትን ለማስወገድ የምታገኘውን እያንዳንዱን የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ጠብታ እንደምትጠቀምም አጽንኦት ሰጥተዋል።

ከቃለ መጠይቁ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 ስለ አፍሪካ የኢነርጂ ሽግግር፦ አፍሪካ የሃይድሮካርቦን ሀብቶችን ከታዳሽ ኃይሎች ጋር አጣጥማ መጠቀም ስለሚኖርባት የአውሮፓን መንገድ መከተል አትችልም።

🟠 ከብሪክስ ጋር ስላለው ትብብር፦ የአፍሪካ ኢነርጂ ቻምበር ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ጨምሮ ከብሪክስ አባላት ጋር እየሰራ ይገኛል። አዩክ በዚህ ወር ለጋዝ ላኪ ሀገራት ፎረም እና ለሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወደ ሩሲያ ለመጓዝ ያቀዱ ሲሆን አላማውም በተለይም በጋዝ እና በማዳበሪያ ዘርፍ ለሚካሄዱ ወሳኝ ፕሮጀክቶች ስምምነቶችን መፈራረም ነው።

🟠ከፍተኛ ዕድሎች፦ የአፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ ትልልቅ ዕድሎችን በሦስት ቃላት እንዲገልጹ ሲጠየቁ አዩክ "ጋዝ፣ የመሠረተ ልማት ግንባታ እና የሰው ኃይል ልማት" ሲሉ መልሰዋል።

የ2026 የአፍሪካ ኢነርጂ ሳምንት መድረክ እ.ኤ.አ እስከ 2030 በታቀደው መሠረት የኢነርጂ ድህነትን በአፍሪካ ታሪክ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ለመመካከር የመንግስት ተወካዮችን፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን፣ የግል ባለሀብቶችን እና ባለድርሻ አካላትን በአንድ ላይ አሰባስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,250006
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 13:49

Photo
🗣ትራምፕ ለዩክሬን ግጭት ቀጣይነት ዋናው ምክንያት ዘለንስኪ መሆኑን አምነው ተቀብለዋል - ተንታኝ

"ከቭላድሚር ፑቲን ጋር መደራደር ይበልጥ ቀላል ነው የሚሉት የትራምፕ ንግግሮች፤ ሩሲያ በዩክሬን ወታደራዊ ቀውስ ወቅት ለመደራደር ፈቃደኛ አይደለችም በማለት የሚሰራጨውን የአውሮፓ ፕሮፓጋንዳ ሙሉ በሙሉ የሚያፈርሱ ናቸው" ሲሉ የፖለቲካ ሳይንቲስቱ ኢቫን ሜዚዩኮ ተናግረዋል።

ሩሲያን እና ፑቲንን አጋንንታዊ አድርገው የሚያቀርቡት እንዲሁም ሩሲያ ለወታደራዊ ቀውሱ መፍትሔ መስጠት አትፈልግም የሚሉት ራሳቸው የአውሮፓ ሚዲያዎች እና ባለስልጣናት እንደሆኑ አክለው ገልጸዋል።

"ትራምፕ ወደ ዩክሬን አምባሳደራቸውን ያልሾሙበት ምክንያት ያለ በቂ ምክንያት አይመስለኝም። በሁሉም መንገዶች ለዘለንስኪ ያላቸውን ንቀት እና አለመቀበል እያሳዩ ይገኛሉ" ሲሉ ባለሙያው ጠቁመዋል።

የዘለንስኪ የቅርብ ክበቦች በእሱ ላይ ድክመትን ማየት በመጀመራቸው ትራምፕ ዘለንስኪን በይፋ በመንቀፍ በዩክሬን የውስጥ ፖለቲካ ህይወት ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,300008
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

17 de out. de 2026, 13:19

Photo
በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

🇪🇹 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ የሀገርን ዳር ድንበር ለማስከበር እያደረገ ላለው ተጋድሎ እና ሕግ ለማስከበር አጋርነታቸውን ለማሳየት፣ በአማራ ክልል በሚገኙ በርካታ ከተሞች ከጥዋቱ 12፡00 ሠዓት ጀምሮ ሰፊ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ እንደሚገኝ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ሰልፈኞቹ ካነገቧቸው መፈክሮች የተነበቡ መልዕክቶች በጥቂቱ፦

🔶 “የመከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነታችን ማሳያ አርማችን ነው!”

🔶 “ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን!”

🔶 “የባሕር በር ባለቤትነታችን በልጆቿ መሥዋዕትነት እውን ይሆናል!”

🔶 “የኢትዮጵያ ጠላቶችን እየደመሰስን ሰንደቅ ዓላማችን ከፍ እናደርጋለን!”

የድጋፍ ሰልፉ የሚከተሉት ጨምሮ በበርካታ የክልሉ ከተሞች ተካሂዷል፦

⚫️ በሰሜን ጎንደር ዞን፦ ጎንደር፣ ደባርቅ እና በዞኑ በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች
⚫️ በሰሜን ወሎ ዞን፦ ወልዲያ፣ ላሊበላ፣ ፍላቂት ገረገራ፣ ጋዞ ወረዳ እና መቄት ወረዳ
⚫️ ሌሎች ከተሞች፦ ሠቆጣ፣ ወረታ እና ደብረ ታቦር

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,5500019
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባኤ ተሳትፎ የደቡባዊውን ዓለም የጋራ ድምጽ ለማጠናከር ይረዳል - ናሬንድራ ሞዲ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከህንድ አቻቸው ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል፡፡

🇪🇹🇮🇳 ውይይቱ የኢትዮጵያ እና ህንድን የሁለትዮሽ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር ላይ ያለመ ነበር።

የውይይቱ ቁልፍ ውጤቶች፦

🔸 የኢኮኖሚ ትብብር፣ የመከላከያና የፀጥታ አጋርነት እንዲሁም የአቅም ግንባታን ጨምሮ በዋና ዋና ዘርፎች የታዩትን ዕድገቶች ገምግመዋል።

🔸 ሁለቱ መሪዎች በጋራ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳብ ተለዋውጠዋል። በባለብዙ ወገን መድረኮችም በቅርበት ለመሥራት ቁርጠኝነታቸውን በድጋሚ አረጋግጠዋል።

🔸 ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ የኢትዮጵያ በ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ መገኘት የደቡባዊውን ዓለም የጋራ ድምጽ ለማጠናከር እንደረዳ አመልክተዋል።

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
893005
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
ቡርኪና ፋሶ እ.ኤ.አ በ2030 የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን 70% ለማድረስ እንቅስቃሴ ጀመረች

​🇧🇫 የቡርኪናፋሶ መንግሥት ይህንን ግብ ለማሳካት ለዘርፉ ፕሮጀክቶች የሚውል 184 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ አጽድቋል።

​⚛️ የማስተላለፊያ እና የማከፋፈያ ኔትወርኮችን ለማስፋፋት፤ የመንግሥት የኤሌክትሪክ ኩባንያ ሶናቤል እና የፋሶ ቬኔም ኤጀንሲ አስፈላጊውን ቁሳቁስ እና መሠረተ ልማት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

​"የዚህ ፕሮጀክት ትግበራ ኔትወርኩን ይበልጥ አስተማማኝና የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸከም አቅሙን የሚያሳድግ ሲሆን በመላው ቡርኪና ፋሶ የኤሌክትሪክ መስመር እንዲስፋፋ የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል" ሲሉ የኢነርጂና ማዕድን ሚኒስትሩ ያኩባ ዛብሬ ጉባ ገልጸዋል።

https://t.me/sputnik_africa

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
927003
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
ብሪክስ አይ.ኤም.ኤፍ እና ዓለም ባንክ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ያንጸባረቀ ማሻሻያ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ

​የዓለም የገንዘብ ተቋም እና ዓለም ባንክ ከተመሠረቱበት ጊዜ አንስቶ በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ የታዩትን ለውጦች ለማንጸባረቅ የአስተዳደር መዋቅሮቻቸውን ማሻሻል አለባቸው ሲሉ የብሪክስ የገንዘብ ሚኒስትሮች እና የማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች ገልጸዋል።

መግለጫው "በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ድምጽ እና ውክልና በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸውን አንጻራዊ ቦታ ማንጸባረቅ አለበት" ብሏል።

​👉 ብሪክስ የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ አስተዳደር ማሻሻያ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ይበልጥ ውክልናን የሚያረጋግጡ፣ ግልጽ፣ ተጠያቂ እና ውጤታማ እንዲሆኑ አሳስቧል።

​ 😑 በዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋምና በዓለም ባንክ ውስጥ ድምጽ የመስጠት ሥልጣን የሚወሰነው በኮታ ሲሆን ይህ ሥርዓት ሀገራት የሚያደርጉትን የፋይናንስ መዋጮና የሚያገኙትን የብድር መጠን ይወስናል።

🇨🇳🇮🇳 ቻይና እና ህንድ ኮታቸው እንዲጨምር ከሚጠይቁ ሀገራት መካከል ናቸው። አሜሪካ ግን ተጽዕኖዋን ሊቀንሱ የሚችሉ ለውጦችን ትቃወማለች። ከዚህ ቀደም ማሻሻያዎች ቢደረጉም፤ በማደግ ላይ ያሉ ኢኮኖሚዎች አሁንም በዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ካፒታል ውስጥ ያላቸው ድርሻ ከግማሽ በታች ነው።

​📹 የስፑትኒክ ዘጋቢ በብሪክስ የንግድ መድረክ የቀረጸው ቪዲዮ።

https://t.me/sputnik_africa

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
1,060003
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
የአውሮፓ ቀውስ ምዕራባውያን ግሎባሊስቶች የፈጠሩት ሥርዓታዊ ስህተት ውጤት ነው — ፑቲን

​"በአሁኑ ጊዜ በአጠቃላይ በአውሮፓ ውስጥ እየተከሰተ ያለው ነገር ሁሉ፤ 'ምዕራባውያን' ተብዬዎች አሊያም ይበልጥ በትክክል ለመግለጽ ምዕራባውያን ግሎባሊስቶች በፖለቲካ፣ በደህንነት እና በኢኮኖሚ ዘርፎች የፈጠሯቸው ሥርዓታዊ ስህተቶች ውጤት ነው ብዬ አስባለሁ" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገልጸዋል።

​ከቀዝቃዛው ጦርነት እና ከሶቪየት ኅብረት መፍረስ በኋላ የምዕራባውያን ግሎባሊስቶች "ሁሉም ነገር የተፈቀደ ነው" ብለው በማመን እንዲሁም ስህተት ሊሠሩ እንደማይችሉ በማሰብ ጥፋታቸው "እንደ በረዶ ኳስ" እየተንከባለለ እንዲከማች ፈቅደዋል ብለዋል።

​ምዕራባውያን መጀመሪያ በካውካሰስ ክልል ውስጥ ባሉ አሸባሪዎች እና ተገንጣዮች አማካኝነት በሩሲያ ላይ ጫና ለመፍጠር ሞክረው እንደነበርና፤ አሁን ደግሞ በዩክሬኑ የኒዮ-ናዚ ሥርዓት በኩል ተመሳሳይ ድርጊት እየፈጸሙ መሆናቸውን በደህንነት ዙሪያ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

https://t.me/sputnik_africa

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
1,180003
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ በመጨው ጥቅምት በሞስኮ የሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በግብፅ መሠረታዊ ድጋፍ የተጣለውን የትብብር ማዕቀፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ቭላዲሚር ፑቲን ለፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ይፋዊ ጥሪ ባስተላለፉበት ወቅት ገልጸዋል። በኒው ዴልሂ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ሞስኮ እና ካይሮ በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩም የሩሲያው ፕሬዚዳንት…
2,290008
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ

በመጨው ጥቅምት በሞስኮ የሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በግብፅ መሠረታዊ ድጋፍ የተጣለውን የትብብር ማዕቀፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ቭላዲሚር ፑቲን ለፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ይፋዊ ጥሪ ባስተላለፉበት ወቅት ገልጸዋል።

በኒው ዴልሂ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ሞስኮ እና ካይሮ በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩም የሩሲያው ፕሬዚዳንት ተናግረዋል።

ሞስኮ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች የካይሮን አቋም ሁልጊዜም ከግምት ውስጥ እንደምትከትም ፑቲን አስረግጠዋል።

https://t.me/sputnik_africa

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
2,170001
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
#viral | የህንድ የአሸዋ አርቲስት ለብሪክስ መሪዎች ክብር ልዩ የጥብ ሥራ አዘጋጀ

ማናስ ኩማር ሳሁ የተባለው አርቲስት፤ በኒው ዴልሂ ከሚካሄደው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ አስቀድሞ፤ ለቭላዲሚር ፑቲን፣ ሺ ጂንፒንግ፣ ናሬንድራ ሞዲ እና ሲሪል ራማፎሳ አቀባበል ከአሸዋ ድንቅ የጥበብ ሥራ አዘጋጅቷል።

https://t.me/sputnik_africa

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
1,880003
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Photo
❗️ አልጄሪያ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች - የመንግሥት ቴሌቪዥን 👉 አልጄሪያ “የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ለማስቀጠል የሚያስችሉ አማራጮችን ሁሉ አሟጠን ተጠቅመናል” ስትል ለውሳኔው ምክንያት ማቅረቧ በዘገባው ተጠቅሷል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
1,940005
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ቅርስ ነው - ሴኔጋላዊ ደራሲ

🌍 በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ከአኀጉሪቱ የፀረ-ኮሎኒያሊዝም ትግል፣ ከታላቁ "አፍሪካዊ" ገጣሚ አሌክሳንደር ፑሽኪን አሻራ፣ ሶቪየት ኅብረት ፋሺዝም ላይ ከተቀዳጀቸው ድል እና በህዋ ምርምር ከተመዘገቡ ስኬቶች ጋር በጥብቅ የተያያዘ ነው ሲሉ የዓለም አቀፍ ሩሶፊል ንቅናቄ ፕሬዝዳንት ሱሌይማን አንታ ንዲያዬ ገልጸዋል።

🇷🇺 የሩሲያን ቋንቋ በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች በአፍሪካም ሆነ በመላው ዓለም የሚታዩ ኢ-ፍትሐዊነቶችን አጥብቆ የሚታገል ታላቅ ሕዝብ ቋንቋ ሲሉ ገልፀውታል።

🎓 ቋንቋው አፍሪካውያን ሩሲያ ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ካገኙ በኋላ በሀገራቸው ተፈላጊ ባለሙያዎች እንዲሆኑ ዕድል የሚሰጥም ነው ሲሉ አክለዋል።

https://t.me/sputnik_africa

✅  https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
1,670004
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

12 de set. de 2026, 14:40

Video
የምንፈልጋትን አፍሪካ ለማየት፤ አፍሪካ  ሰላም ልትሆን ይገባል - የአፍሪካ ኀብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያት ዳይሬክተር ሰላም የሁሉም ምኞቶች መሠረት በመሆኑ "የግጭት መከላከያ ሥራዎችን እና ለግጭት መከላከል አስተዋጽኦ የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎችን" በፋይናንስ መደገፍ ይጠይቃል ሲሉ ዳግማዊት ሞገስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። 📹 የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ፈንድ በአጀንዳ 2063 ውስጥ ያለውን ሚና…
1,610000
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

28 de ago. de 2026, 18:53

Photo
📌 ዜናዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ፣ ነገር ግን እዚሁ በስፑትኒክ አፍሪካ፡፡ ያንብቡን:

▪️ በእንግሊዝኛ – https://t.me/sputnik_africa | https://x.com/sputnik_africa
▪️ በፈረንሳይኛ – https://t.me/sputnik_afrique | https://x.com/sputnik_afrique
▪️ በአማርኛ – | https://x.com/sputnik_ethio
▪️ በስዋሂሊ – https://x.com/sputnik_swahili | https://whatsapp.com/channel/0029Vb8ArtiFCCoXYWMZfZ0Q
▪️ በአፋን ኦሮሞ – https://t.me/sputnik_afrikaa

#social
784000
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

28 de ago. de 2026, 18:53

Photo
ጥቆማ‼️

ያለጥርጥር በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ 👍

በጥቆማዬ ሙሉ በሙሉ እተማማናለሁ 👌"የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 👇
https://t.me/+outoTprd8xc5ZGU0
https://t.me/+outoTprd8xc5ZGU0


#social
896000
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

28 de ago. de 2026, 18:53

Video
አፍሪካ በአውሮፓ መታለሏን ተገንዝባለች - ላቭሮቭ

"አኅጉሪቱ ጥሬ ዕቃ ተወስዶ አውሮፓ ውስጥ እሴት ከሚጨመርበት የአዲስ ቅኝ-ግዛት ሞዴል ደረጃ በደረጃ እየተላቀቀች በመሆኗ በአፍሪካ መሠረታዊ ለውጦች እየተካሄዱ ነው" ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከ‘አርቢሲ’ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ ተናግረዋል።

አፍሪካውያን በእርግጥ መታለላቸውን ተገንዝበዋል ወይ ተብለው ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ ላቭሮቭ ያለ ምንም ጥርጥር ሲመልሱ፦

"በእርግጥም፤ በፖለቲካዊ ነፃነት እና ከቅኝ ግዛት አገዛዝ በመላቀቃቸው ተደስተው ነበር፤ በነፃነቱም እየተደሰቱ ነው። ነገር ግን ኢኮኖሚያዊ ቅኝ ግዛቱ አሁንም ቀጥሏል" ብለዋል።

https://t.me/sputnik_africa

https://x.com/sputnik_ethio https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
943002
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ logo
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

28 de ago. de 2026, 18:53

Photo
ሀገራዊ ኩራትን ማስረፅ፦ የቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት ትራኦሬ ለተመራቂ ተማሪዎች የተዘጋጀውን ሀገራዊ ግዴታ ፕሮግራም ማጠናቀቂያ መሩ

በቡርኪና ፋሶ ማዕከላዊ ክፍል የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎች የተዘጋጀው እ.ኤ.አ. የ2026 የግዴታ የሀገር ፍቅር ማጎልበቻ ፕሮግራም ይፋዊ የማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት በዋና ከተማዋ ዋጋዱጉ ተካሂዷል።

በካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በተመራው በዚህ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተገለጸው፣ ይህ የግዴታ መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ማሟላት ያለባቸው ዋና ቅድመ-ሁኔታ ነው።

🎯 የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት፣ ፕሮግራሙ በተለይ በሀገሪቱ ወጣቶች ዘንድ የሀገር ፍቅር፣ የዜግነት ስሜት፣ ሥነ-ሥርዓት እና ለሀገር ያላቸውን የማይወለወል ቁርጠኝነት የመሳሰሉ መሠረታዊ እሴቶችን ለማስረፅ የተነደፈ ነው።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

https://t.me/sputnik_africa

https://x.com/sputnik_ethio https://amh.sputniknews.africa/ | 📲  https://sputnik-apk.ru/ethiopia.sputniknews-1.0.1-4-release.apk | 👉  https://x.com/sputnik_ethio
1,060003

Showing 30 of 95 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram ስፑትኒክ ኢትዮጵያ?+

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ (@sputnik_ethiopia) é um canal Telegram listado em Notícias do Mundo no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 51.981 inscritos no tgdio.

Como entrar em ስፑትኒክ ኢትዮጵያ (@sputnik_ethiopia) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @sputnik_ethiopia de graça.

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ é um bom canal de Notícias do Mundo?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de ስፑትኒክ ኢትዮጵያ antes de entrar. Atualmente lista cerca de 51.981 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Notícias do Mundo.

Onde ver estatísticas e posts de ስፑትኒክ ኢትዮጵያ?+

No tgdio, abra @sputnik_ethiopia para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.