ትክክል ነው፣ ነገር ግን ድጋፉ ይቅርና በነፃ ስራ እንዲሰሩ ቢደረግ በቂ ነው ባይ ነኝ።
መሠረት ሚድያ ያን ሁሉ መረጃ ከማስረጃ ጋር ሲያወጣ መንግስትን መቃወም መስሎት ሲሳደብ የከረመ የሚድያ ሰራዊት ያሳዝነኛል። የመሠረት ሚድያ ዋና ግብ ትክክለኛ መረጃን ለማንኛውም አንባቢ ማቅረብ ቢሆንም እንደ መንግስት ግን የተጠቀመ የለም፣ ከጥግ ጥግ መረጃዎቹን በመከታተል ምርመራዎችን ያደርግ ነበር።
የመሠረት ሚድያ ዜናዎች በወረቀት ጭምር ታትመው ግምገማ ላይ ሲቀርቡ እንደነበር ስንሰማ ከርመናል፣ መረጃው ከጠቀመ ግን ማንም ይጠቀምበት። መንግስት እውነትን ለማፈላለግ የሄደበትን ርቀትንም አለማመስገን ንፉግነት ነው።
ይቀጥላል!
https://www.meseretmedia.org/p/379













