ዜና ማዕዘን - Breaking Telegram channel photo

ዜና ማዕዘን - Breaking

@zena_maezenPublic Channel

እንኳን ወደ ዜና ማዕዘን - Breaking በደህና መጡ በቻናላችን 📌 ፈጣን ሀገራዊ መረጃዎች 📺 📌 ዓለም ዓቀፍ መረጃዎች 📢 📌 አዝናኝ እና አስተማሪ መረጃዎች 🔔 📌 ወቅታዊ ጉዳዮች ሁሉንም በአንድ ታገኛላችሁ 📣 ለሀሳብ አስተያየት (ads) @zena_maezen_bot

27

Last views

5 (5 subscribers)
Membros
—
Rating
22
Total Posts
Sep 6, 2026, 11:00 PM
Atualizado
Mar 30, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameዜና ማዕዘን - Breaking
Username@zena_maezen
CategoryNotícias de Última Hora
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros5
Channel TypePublic Channel
Created30 de mar. de 2026
Last Updated6 de set. de 2026 • há 45 dias
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#2628-15
Classificação por Idioma
#67+4
Classificação por Categoria
#65-6

Crescimento de Participantes

Total: 530 Days growth: +3150%
08/0808/1308/1808/2308/2809/0209/06
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
08:08:20262
09:08:20262
10:08:20262
11:08:20262
12:08:20262
13:08:20262
14:08:20262
15:08:20262
16:08:20262
17:08:20262
18:08:20265
19:08:20265
20:08:20265
21:08:20265
22:08:20265
23:08:20265
24:08:20265
25:08:20265
26:08:20265
27:08:20265
28:08:20264
29:08:20264
30:08:20264
31:08:20264
01:09:20264
02:09:20264
03:09:20264
04:09:20264
05:09:20264
06:09:20265
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:202670,785
Week of 06:04:202670,956
Week of 13:04:202670,744
Week of 20:04:202671,928
Week of 27:04:202671,928
Week of 04:05:202671,928
Week of 11:05:202670,899
Week of 18:05:202670,899
Week of 25:05:202670,899
Week of 01:06:202669,395
Week of 08:06:202669,395
Week of 15:06:202668,612
Week of 22:06:202668,003
Week of 29:06:202668,003
Week of 06:07:202668,003
Week of 13:07:202668,003
Week of 20:07:20262
Week of 27:07:20262
Week of 03:08:20262
Week of 10:08:20262
Week of 17:08:20265
Week of 24:08:20264
Week of 31:08:20265
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
March 202670,626
April 202671,928
May 202670,899
June 202668,003
July 20262
August 20264
September 20265
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
20265

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ያቀረበችው አዲሱ ሀሳብ "ፍጹም ተቀባይነት የሌለ2.0K
  2. #2በሊባኖስ ውስጥ በእስራኤል የድሮን እና የአየር ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ተገደሉ2.0K
  3. #3የቀድሞው የታይላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ታክሲን ሺናዋትራ በሙስና ወንጀል ተከሰው የተወሰነባቸውን የእስር ቅጣት ለ2.0K
  4. #4ኢራን ለሲአይኤ (CIA) እና ለሞሳድ (Mossad) ሰልሏል በሚል የተከሰሰዉን ሰው በሞት ቀጣች።1.9K
  5. #5የኢራን ጦርነትና የዓለም ግዙፍ ኩባንያዎች ታሪካዊ ትርፍ1.9K
  6. #6ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የግብፅ ጦር ሰፈር ልትዘጋ ነው1.8K
  7. #7የኢራንና አሜሪካ ድርድር በመቋረጡ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጨመረ1.8K
  8. #8አሜሪካዊው የአይሁድ ማህበረሰብ መሪ እና የእስራኤል ተሟጋች አቤ ፎክስማን በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተ1.7K
  9. #9"ሩሲያ የአሜሪካ ንብረቶችን ኢራንን እያገዘችበት ነው" - ዩክሬን1.5K
  10. #10በኢራን ውስጥ በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት የግብፅ መንግስት የኃይል አጠቃቀምን ለመቀነስ የንግድ ቤቶች ቀድመው 1.5K

Últimos Posts

ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
የቱርክ አውሮፕላን በኔፓል የቃጠሎ አደጋ ደረሰበት

በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጓዦች በአደጋ ጊዜ መውጫ በፍጥነት እንዲወጡ መደረጉ ተገልጿል።

የእሳት አደጋው ወደሌላ አውሮፕላን ሊዛመት ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል።

የአደጋው መንስኤ እስካሁን አልታወቀም የተባለ ሲሆን፣ ነገር ግን የቴክኒክ ችግር ያስከተለው አደጋ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።
1,440004
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
ትራምፕ ወደ ቻይና ሊያቀኑ ነው

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በንግድ እና በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ዙሪያ ለመምከር ከግንቦት 5 እስከ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ቤጂንግን እንደሚጎበኙ ቻይና አረጋገጠች።

ጉዞው በዋናነት በኢራን እና እስራኤል መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ የቤጂንግን ድጋፍ ለማግኘትና የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ነው።
1,520006
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
አሜሪካዊው የአይሁድ ማህበረሰብ መሪ እና የእስራኤል ተሟጋች አቤ ፎክስማን በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ለሦስት አስርት ዓመታት ያህል የኤዲኤል (ADL) የጥቅምና መብት ተሟጋች ቡድንን የመሩትን ፎክስማንን፣ የእስራኤል ባለስልጣናት "ደግና ቀናኢ" ሲሉ አወድሰዋቸዋል።
1,6600011
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
የኢራንና አሜሪካ ድርድር በመቋረጡ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጨመረ

በኢራን እና በአሜሪካ መካከል እየተካሄደ ያለው ድርድር ተጨባጭ መሻሻል ባለማሳየቱ እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቱ በመቀጠሉ፣ የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በበርሜል ከ105 ዶላር በላይ ከፍ ማለቱ ተገለጸ።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጦርነቱ ገና እንዳልተጠናቀቀ መናገራቸውን ተከትሎ፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕም ኢራን በፓኪስታን አደራዳሪዎች በኩል የላከችውን የሰላም ዕቅድ ምላሽ "ተቀባይነት የሌለው" ሲሉ ውድቅ አድርገውታል።

ቴህራን በበኩሏ ማዕቀቦች እንዲነሱና በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ ያላት ሉዓላዊነት እንዲከበር እየጠየቀች ባለበት በዚህ ወቅት፣ ግልጽ ስምምነት አለመኖሩ በዓለም አቀፍ የኃይል አቅርቦት ላይ ያለውን ስጋት እና የዋጋ ንረትን ይበልጥ አባብሶታል።
1,7500011
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የግብፅ ጦር ሰፈር ልትዘጋ ነው

ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኝ የግብፅ ወታደራዊ ካምፕ እንዲዘጋና ወታደሮቹ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟ ተዘገበ።

ይህ ውሳኔ የተላለፈው ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር በኢትዮጵያ ካደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በኋላ ሲሆን፣ እርምጃው በምስራቅ አፍሪካ ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነትና ቀጣናዊ ደህንነት ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ተነግሯል።
1,7800011
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
የኢራን ጦርነትና የዓለም ግዙፍ ኩባንያዎች ታሪካዊ ትርፍ

በመካከለኛው ምስራቅ በአሜሪካ፣ እስራኤልና ኢራን መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት በዓለም ዙሪያ የኑሮ ውድነት ጫና ቢያሳድርም፣ እንደ ቢፒ፣ ሼል እና ኤክሶን ሞቢል ያሉ የነዳጅ ግዙፎች፣ የዎል ስትሪት ባንኮች እና እንደ ሎክሄድ ማርቲን ያሉ የጦር መሣሪያ አምራቾች ግን ከቀውሱ ታሪካዊ የተባለ ትርፍ እያጋበሱ ይገኛሉ፤ በተለይም የሆርሙዝ ወሽመጥ ስጋት የነዳጅ ዋጋን ሰማይ እንዲነካ ማድረጉና ኢንቨስተሮች ሀብታቸውን ወደ አስተማማኝ ባንኮች ማዛወራቸው በ2026 መጀመሪያ ላይ ብቻ እንደ ጄፒ ሞርጋን ያሉ ተቋማት የ47.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንዲሰበስቡ አስችሏቸዋል።
1,8500010
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
ኢራን ለሲአይኤ (CIA) እና ለሞሳድ (Mossad) ሰልሏል በሚል የተከሰሰዉን ሰው በሞት ቀጣች።
1,900007
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
የቀድሞው የታይላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ታክሲን ሺናዋትራ በሙስና ወንጀል ተከሰው የተወሰነባቸውን የእስር ቅጣት ለስምንት ወራት ካጠናቀቁ በኋላ ሰኞ ዕለት በይቅርታ (parole) ከእስር ተፈተዋል።
1,960009
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
በሊባኖስ ውስጥ በእስራኤል የድሮን እና የአየር ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ተገደሉ

ቅዳሜ እለት ከቤይሩት በስተደቡብ በሚገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ በተሰነዘሩ ሶስት የእስራኤል የድሮን ጥቃቶች አራት ሰዎች ሲገደሉ፣ በደቡባዊ ሊባኖስ በተከታታይ በተፈጸሙ የአየር ጥቃቶች ደግሞ አንድ ሰው እና የ12 ዓመት ሴት ልጁን ጨምሮ ቢያንስ 13 ሰዎች መገደላቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጸዋል።
2,0200012
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

11 de mai. de 2026, 22:23

Photo
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ያቀረበችው አዲሱ ሀሳብ "ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነው አልወደድኩትም"
ብለዋል።
2,050006
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
የግብጹ ፕሬዚዳንት አውሮፕላን የጥቃት ዒላማ ተደርጎ እንደነበር ተሰማ

የግብፅ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እሁድ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ የፕሬዝዳንቱን አውሮፕላን ኢላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረ የሽብር ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታውቋል። ዴይሊ ኒውስ ኢጅፕት እንደዘገበው፣ ግብፅ የሀገሪቱን ከፍተኛ የመንግስት ሀብቶች ላይ ያነጣጠረ የጥፋት ሴራን ለማክሸፍ ባደረገችው መጠነ ሰፊ የጸጥታ ኦፕሬሽን ነው፣ ይህ ግለሰብ ሊያዝ የቻለው። የተያዘው ግለሰብ አሊ ማህሙድ መሐመድ አብደል ዋኒስ የተባለ ሲሆን፣ በፕሬዝዳንቱ አውሮፕላን ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት ሲያስተባብር የነበረ ቁልፍ ሰው መሆኑ ተገልጿል።

ሚኒስቴሩ አክሎ እንደገለጸው፣ የሀስም ንቅናቄ በግብፅ መንግስት ዘንድ የሽብር ድርጅት ተብሎ የተፈረጀ ሲሆን፣ ከአል-ኢኽዋን አል-ሙስሊሙን (Muslim Brotherhood) ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ቡድን ነው። አብደል ዋኒስ በዚህ ቡድን ውስጥ የከፍተኛ አመራርነት ሚና የነበረው ሲሆን፣ የፕሬዝዳንቱን አውሮፕላን ኢላማ በማድረግ ሀገሪቱን ወደ ቀውስ ለመክተት ሲንቀሳቀስ እንደነበር ተጠቁሟል። ይህ የጸጥታ ስራ የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ደህንነት ለመጠበቅ ግብፅ እያከናወነች ያለችው ጥረት አካል መሆኑ ተመልክቷል።

ይህ ጥቃት ከመፈጸሙ በፊት መክሸፉ በግብፅ የፖለቲካ መረጋጋት ላይ ሊፈጠር ይችል የነበረውን ታላቅ አደጋ የቀለበሰ መሆኑ ተነግሯል። የጸጥታ ኃይሎች በሽብር ቡድኑ ቀሪ አባላት ላይ ክትትላቸውን አጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን፣ በሀገሪቱ ቁልፍ ተቋማት ዙሪያም ጥብቅ ጥበቃ እየተደረገ ይገኛል።
1,310009
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
70 የሚሆኑ የብሪታንያ ዜጎች በኢራን የተሰነዘረውን የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እና ሚሳይል ጥቃት በቪዲዮ በመቅረጻቸው በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እስከ 10 ዓመት የሚደርስ እስራት ሊፈረድባቸው እንደሚችል ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።
1,3400015
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Video
አሜሪካ እና እስራኤል በኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት በቴህራን እና በካራጅ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ መከሰቱ ተዘግቧል።

የኢራን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ የኤሌክትሪክ ሠራተኞች ኃይሉን ለመመለስ እየሠሩ ነው።
1,390007
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
የኢራኑ አዲስ መሪ እስካሁን በአደባባይ አልታዩም

በኢራን ሦስተኛው ጠቅላይ መሪ ሆነው የተሾሙት ሞጅታባ ካሜኔይ፣ የኢራቅ የሃይማኖት አባቶችና ህዝብ በኢራን ላይ ለተሰነዘረው ጥቃት ላሳዩት "ግልጽ አቋም"  የምስጋና መልዕክት ማስተላለፋቸው ተሰማ። ይህ በባግዳድ የኢራን አምባሳደር አማካኝነት የተላለፈው መልዕክት መሪው ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ካወጧቸው ተከታታይ የጽሁፍ መግለጫዎች አንዱ ነው። ይሁን እንጂ አዲሱ መሪ በአደባባይ አለመታየታቸው ከፍተኛ ጥርጣሬን ፈጥሯል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሞጅታባ ካሜኔይ "ድምጻቸው ስላልተሰማ ወይ ሞተዋል አሊያም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ" ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል። በጄኔቫ የተመድ የኢራን አምባሳደር ግን ይህንን መላምት ውድቅ በማድረግ፣ የመሪው ከእይታ መራቅ ከጸጥታና ደህንነት ስጋት ጋር ብቻ የተያያዘ መሆኑን ይከራከራሉ። በተለይም እስራኤል ሞጅታባን ቀጥተኛ የጥቃት ዒላማ ማድረጓና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በመሪው ላይ የ10 ሚሊዮን ዶላር የጉርሻ ሽልማት ማወጁ ለደህንነት ጥበቃው መጠናከር ዋነኛ ምክንያቶች ተደርገው ተወስደዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የጠቅላይ መሪው አለመታየትና በስማቸው የሚወጡት መግለጫዎች ብቻ መሆናቸው በኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣናትና በህዝቡ ዘንድ መከፋፈልንና አለመረጋጋትን ሊፈጥር እንደሚችል እየተገመተ ነው።
1,4800014
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሜሪካ የወደታራዊ ማዘዣ እና መቆጣጠሪያ አውሮፕላን መመታቱን ትክክለኛነታቸው የተረጋገጡ ፎቶዎች አመለከቱ።
1,4700014
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Video
ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ ለሚያደርገው ጦርነት አካል በመሆን፣ 3,500 የአሜሪካ ወታደሮች በይፋ መካከለኛው ምስራቅ ገብተዋል።
1,5100011
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
"ሩሲያ የአሜሪካ ንብረቶችን ኢራንን እያገዘችበት ነው" - ዩክሬን

የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ በኢራን ጦርነት እየተሳተፈች መሆኑን ተናገሩ።

ፕሬዚደንቱ፣ "በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ሀላፊዎች በተደረገልኝ ገለፃ ሩሲያ እጇን ማስገባቷን አረጋግጫለሁ" ሲሉ በኤክስ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

ዘለንስኪ "ሩሲያ የአሜሪካ ንብረቶችን ኢራንን እያገዘችበት ነው" ቢሉም የአሜሪካን ንብረቶች ከመናገር ተቆጥበዋል።

አክለውም፣ "ኢራን በገልፍ ሀገራት ላይ የምትፈፅማቸው ጥቃቶች በሩሲያ የሳተላይት ድጋፍ እየተደረገላት ነው" ሲሉ ወንጅለዋል።

ዘለንስኪ በቅርቡ ወደ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በመምጣት ወታደራዊ ስምምነቶችን ፈጽመዋል።

ስምምነቱ ዩክሬን ለአረብ ሀገራት የሰው አልባ አውሮፕላን እና ባለሙያዎች ድጋፍ ለማድረግ እና በምትኩ ከሀገራቱ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ማግኘትን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።
1,5300013
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
አንድ የኢራን ሚሳኤል በቤርሳቤህ (Beersheba) የሚገኝ የእስራኤል ፋብሪካን መታ

የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፣ ዛሬ አንድ የኢራን ባሊስቲክ ሚሳኤል በቤርሳቤህ አቅራቢያ በሚገኘው የኒዮት ሆቫቭ (Neot Hovav) የኢንዱስትሪ ቀጠና ውስጥ ያለ ፋብሪካን መትቷል። በፔትሮኬሚካል ጣቢያው ላይ ከፍተኛ ቃጠሎና ጉዳት የደረሰ ሲሆን፣ እስካሁን ግን የሰው ሕይወት መጥፋት አልተመዘገበም።
1,5000014
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
በኢራን ውስጥ በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት የግብፅ መንግስት የኃይል አጠቃቀምን ለመቀነስ የንግድ ቤቶች ቀድመው እንዲዘጉ ባዘዘው መመሪያ መሰረት በግብፅ የሚገኙ ጎዳናዎች በጨለማ ተውጠዋል።
1,530005
ዜና ማዕዘን - Breaking logo
ዜና ማዕዘን - Breaking

30 de mar. de 2026, 16:06

Photo
ሬዛ ፓህላቪ (Reza Pahlavi) እንዲህ ብለዋል፦

“ትራምፕ አሜሪካን ዳግም ታላቅ እያደረጋት ነው። እኔም ኢራንን ዳግም ታላቅ የማድረግ እቅድ አለኝ። ኢራን ‘ሞት ለአሜሪካ’ ከሚለው መፈክር ተነስታ ‘ፈጣሪ አሜሪካን ይባርክ’ ወደሚለው ስትሸጋገር ማሰብ ትችላላችሁ? እኔ አየዋለሁ። በሚቀጥሉት አስር ዓመታት ውስጥ ብቻ፣ ስልታዊ የአሜሪካ-ኢራን አጋርነት ለአሜሪካ ኢኮኖሚ ከ1 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ሊያስገኝ ይችላል። ኢራን የእስራኤል ወዳጅ የምትሆንበትን አዲስ መካከለኛው ምስራቅን አስቡ። የመጨረሻው ምት የሚሰነዘረው በራሱ በኢራን ሕዝብ ይሆናል...”

“አሁን ቦምቦች በሚዘንቡበት ወቅት ሕዝቡ ተሸሽጓል... ነገር ግን ትክክለኛው ሰዓት ሲደርስ፣ ዳግም እንዲነሱ ጥሪ አቀርብላቸዋለሁ።”
1,5100013

Showing 22 of 22 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram ዜና ማዕዘን - Breaking?+

ዜና ማዕዘን - Breaking (@zena_maezen) é um canal Telegram listado em Notícias de Última Hora no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 5 inscritos no tgdio.

Como entrar em ዜና ማዕዘን - Breaking (@zena_maezen) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @zena_maezen de graça.

ዜና ማዕዘን - Breaking é um bom canal de Notícias de Última Hora?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de ዜና ማዕዘን - Breaking antes de entrar. Atualmente lista cerca de 5 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Notícias de Última Hora.

Onde ver estatísticas e posts de ዜና ማዕዘን - Breaking?+

No tgdio, abra @zena_maezen para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.