
ውድ የ https://t.me/English_Ethiopian እና ቤተሰቦች፣ እንግሊዝኛን ከመሰረቱ አቀላጥፋችሁ እንድትናገሩ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉንም ነገር በአንድ ላይ የያዘው የ PDF መጽሐፌ ተጠናቆ ወጥቷል!
📒 በዚህ 1 መጽሐፍ ውስጥ እነዚህን 6ቱንም ያገኛሉ፦
⭐️ Grammar: ቀላል እና ወሳኝ የሰዋሰው ሕጎች
⭐️ Daily English Usage: የዕለት ተዕለት ንግግሮች
⭐️ Idioms & Slangs: ፈሊጣዊ አነጋገሮች እና ዘይቤዎች
⭐️ Phrasal Verbs
⭐️ Common Mistakes: ልናስወግዳቸው የሚገቡ የተለመዱ ስህተቶች
⭐️ Tips: እንግሊዝኛዎን በፍጥነት ለማሻሻል የሚረዱ ወሳኝ ምክሮች
🎁 የቤተሰብ ልዩ ስጦታ!
ይህን መጽሐፍ ለምትገዙ የቻናሌ ቤተሰቦች፣ የተማራችሁትን የምትፈትኑበት "የመለማመጃ ጥያቄዎች (Workbook)" መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ በነፃ እልክላችኋለሁ!
ሁለቱንም መጽሐፍት በአንድ ላይ በ 200 ብር ብቻ!
መፅሐፉን ለማግኘት ያናግሩኝ፦
🌐 https://t.me/FetanEnglishSupport










