ቡናችን👆 Telegram channel photo

ቡናችን👆

@ethiopian_coffee_scPublic Channel

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ! ➪የዝዉዉር ዜና ☞የአሰልጣኞች አስተያየት ➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች ☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ ! ➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc 📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍ BOT ማድረስ ይችላሉ!

PUBGportuguêsBrasil

1.1k

Last views

1k (1,032 subscribers)
Membros
—
Rating
68
Total Posts
Oct 20, 2026, 1:40 PM
Atualizado
Mar 29, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameቡናችን👆
Username@ethiopian_coffee_sc
CategoryPUBG
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros1,032
Channel TypePublic Channel
Created29 de mar. de 2026
Last Updated20 de out. de 2026 • ontem
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#1641+502210
Classificação por Idioma
#43+13385
Classificação por Categoria
#60+14029

Crescimento de Participantes

Total: 1.0K30 Days growth: +741254.6%
09/2109/2610/0110/0610/1110/1610/20
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
21:09:2026291
22:09:2026291
23:09:2026291
24:09:2026291
25:09:2026403
26:09:2026403
27:09:2026403
28:09:2026403
29:09:2026403
30:09:2026403
01:10:2026403
02:10:2026403
03:10:2026403
04:10:2026403
05:10:2026403
06:10:2026403
07:10:2026403
08:10:2026403
09:10:2026403
10:10:2026403
11:10:2026403
12:10:2026677
13:10:2026677
14:10:2026677
15:10:2026677
16:10:2026677
17:10:2026677
18:10:2026677
19:10:2026677
20:10:20261,032
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 23:03:2026293,167
Week of 30:03:2026292,908
Week of 06:04:2026292,010
Week of 13:04:2026290,918
Week of 20:04:2026290,055
Week of 27:04:2026290,055
Week of 04:05:2026290,055
Week of 11:05:2026287,993
Week of 18:05:2026287,993
Week of 25:05:2026287,993
Week of 01:06:2026286,591
Week of 08:06:2026285,696
Week of 15:06:2026285,696
Week of 22:06:2026285,717
Week of 29:06:2026285,717
Week of 06:07:2026285,717
Week of 13:07:2026286,446
Week of 20:07:2026286,417
Week of 27:07:2026286,660
Week of 03:08:2026286,660
Week of 10:08:2026286,660
Week of 17:08:2026285,889
Week of 24:08:2026287,397
Week of 31:08:2026286,866
Week of 07:09:2026286,866
Week of 14:09:2026291
Week of 21:09:2026403
Week of 28:09:2026403
Week of 05:10:2026403
Week of 12:10:2026677
Week of 19:10:20261,032
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
March 2026293,047
April 2026290,055
May 2026287,993
June 2026285,717
July 2026286,417
August 2026287,397
September 2026403
October 20261,032
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
20261,032

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና "የሸገር ደርቢ" ተስተካካ2.8K
  2. #2የኢትዮጵያ ቡናው የመሀል ሜዳ ኮከብ ዳዊት እስጢፋኖስ2.6K
  3. #3ሰበር ዜናናናናና😍2.6K
  4. #4በቀደሙት ዓመታት ቲሸርት በሚታደልበት ወቅት የነበረውን ግርግር ለማስቀረት ክለቡ አዲስ አሰራር ዘርግቷል።2.6K
  5. #5🤎💛 ኢትዮጵያ ቡና የቅድመ ዝግጅቱን ነገ ነሀሴ 17/2018 ዓም በአዳማ ከተማ ይጀምራል!2.6K
  6. #6Post #596092.5K
  7. #7በህይወታችሁ መረብ ውስጥ የታሰረባችሁና ወደ ፊት እንዳትራመዱ የከለከላችሁ ነገር ካለ ዛሬውኑ በጥሱት።2.5K
  8. #8"እያንዳንዷ ቀን ለኔ ምርጧ ቀን ነች" - ሌጀንዱ ዳዊት እስጢፋኖስ።2.5K
  9. #9ኢትዮጵያ የአቡበከር ኑራ እና የሌላ አንድ ተጫዋች ዝውውርን ከደቂቃዎች በኋላ በገፁ ላይ ይፋ እንደሚያደርግ በሬ2.5K
  10. #10ሩጫ፣ ሳቅ፣ ጨዋታ እና የኮሜዲያኖች ድንቅ ዝግጅቶች የሚታዩበት፣ አንጋፋ ደጋፊዎቻችንን የምናከብርበት ልዩ ቀን!2.5K

Últimos Posts

ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በሁለት ተጫዋቾች ድርብ ቅድመ-ውል ጉዳይ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ተጫዋቾቹ ዓለምብርሃን ይግዛው እና አብዱልከሪም ወርቁ ከሁለት ክለቦች ጋር ድርብ ቅድመ-ውል (Double Pre-Contract) በመፈረማቸው ላይ የቀረበውን አቤቱታ መርምሮ ውሳኔ ሰጥቷል።

የውሳኔው ዋና ዋና ነጥቦች፦

የተጫዋቾቹ ሕጋዊ ባለቤትነት፦ ተጫዋቾቹ ከመከላከያ ስፖርት ክለብ ጋር ቅድመ-ውል የተፈራረሙት በሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን፣ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ደግሞ በሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም በመሆኑ፣ በሕጉ መሠረት የመጀመርያው ውል የጸና ሆኖ የተጫዋቾቹ ሕጋዊ ባለቤት መከላከያ ስፖርት ክለብ መሆኑ ተወስኗል።

የጨዋታ እገዳ፦ ሁለቱም ተጫዋቾች ከሁለት ክለቦች ጋር ድርብ ውል በመፈረም ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው፣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሚጀምርበት ቀን ጀምሮ ለ4 (አራት) ወራት ከማንኛውም ይፋዊ የእግር ኳስ ጨዋታ ታግደዋል።

የገንዘብ ቅጣት፦ እያንዳንዳቸው ተጫዋቾች 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር የገንዘብ ቅጣት የተጣለባቸው ሲሆን፣ ቅጣቱን የጨዋታ እገዳው ከማለቁ በፊት መክፈል አለባቸው።

የኢትዮጵያ ቡና አቤቱታ ውድቅ መደረግ፦ ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቾቹ ጋር ያደረገው ሁለተኛ ቅድመ-ውል ውድቅ የተደረገ ሲሆን፣ ክለቡ ያቀረበው የካሳና የወጪ ጥያቄም ውድቅ ተደርጓል።
1,230005
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
እንኳን ደስ አለህ 👆

⭐ለክለባችን ዘንድሮ ፊርማውን ያኖረው   መኮንን መርዶክዮስ ከጋሞ ጨንቻ  የአመቱ የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል (100 ሺህ ብር) ተሸላሚ ሆኗል!
1,4800019
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
👆ኢትዮጵያ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾመ!

✔በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ዘለግ ላሉ አመታት በአሰልጣኝነት የሚታወቀው አምጣቸው ሐይሌ የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌው ኢትዮጵያ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።

ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን መነሻውን ካደረገ በኋላ በዋናው ቡድን ለአስር አመታት ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ያገለገለው አሰልጣኝ አምጣቸው በከፍተኛ ሊጉ ካፋ ቡና ዋና አሰልጣኝ በሲዳማ ቡና እና እንዲሁም ደግሞ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወላይታ ድቻን በረዳት እና በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት ከመራ በኋላ የኤ ላይሰንስ ባለቤቱ እና የካበተ ልምድ ያለው አምጣቸው ሐይሌ የቡናማዎቹ ረዳት ሆኖ በይፋ መሾሙን አረጋግጫለሁ።
Via ቴዎድሮስ ታከለ
1,5800015
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
"የዋሊያዎቹ ዘብ፣ የቡንዬው ኩራት! 🦁🌟 ታታሪው አቡበከር ኑራ በብሔራዊ ቡድን ስልጠና ላይ! 💪☕️"

📸 ምስል ከሶከር ኢትዮጵያ
1,5200029
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
🚨 ሰበር ዜና!

ዛሬ በቡና ሻይ የስብሰባ አዳራሽ በነበረው የትኬት አሻሻጥ ኦሬንቴሽን ላይ የቡናን ደጋፊ ልብ የሚያሞቅ ሰበር ዜና ተሰምቷል።

የአቶ ይስማሸዋ የእጅ ስልክ ላይ የሚሰማው የስልክ ጥሪ የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ፕሬዝዳንት የዶ/ር እስራኤል ነበር። እንዲህ የሚል መልዕክት አስተላለፉ፦

“እኔ በስሜ ለድርጅቴ ሠራተኞች 2 ሺህ ትኬት ( 3 ሚሊዮን ብር) የሩጫ ትኬት እገዛለሁ”

በማለት እዚያ የተሰበሰቡትን ደጋፊዎች ልብ የሚያሞቅ እና ደስ የሚል ዜና አሰምተዋል።

#በተጨማሪም፦

☑️ አቶ ይስማሸዋ — የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ አመራር — 101 ትኬት በግላቸው
☑️ አቶ መንግስቱ — የደጋፊ ማህበር ፕሬዝዳንት — 100 ትኬት በግላቸው፣ 400 ትኬት ከጓደኞቻቸው ጋር
☑️ዶር ዳንኤልየደጋፊ ማህበር ም/ፕሬዝዳንት 100ትኬት በግላቸው
☑️አቶ ሄኖክ_ የደጋፊ ማህበር ህዝብ ግንኙነት 100ትኬት በግላቸው
☑️ አቶ አብዱልከሪም_ የደጋፊ ማህበር አመራር — 100 ትኬት በግላቸው፣ 200 ትኬት ከጓደኞቻቸው ጋር
☑️ አቶ ሞሐባ — የደጋፊ ማህበር አመራር — 50 ትኬት በግላቸው

ገና ትኬት በሚከፋፈልበት ሰዓት ከ3ሺ ትኬት በላይ በሰዓታት ውስጥ በመሸጥ ታሪክ ተፅፎል ።

🔥 አንድ ሰው ይጀምራል፤ ሺዎች ይከተላሉ!

አይቀርም ዘንድሮ
1,8100043
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
የቲሸርት ሽያጭ ዋጋ እና የመጨረሻው ቀን ታወቀ!

ለ8ኛው ዙር የቤተሰብ ሩጫ የሚሆነው የመሮጫ ማልያ (ቲሸርት) ዋጋ ለአዋቂዎች 1500 ብር ሲሆን፣ ለሕፃናት ደግሞ 1000 ብር ተደርጎ ተቆርጧል።

የትኬት ሽያጩ ከነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይከናወናል።

ከመስከረም 25 ቀን በኋላ ማልያዎቹ ወደ ህትመት ስለሚገቡ ሽያጩ ሙሉ በሙሉ እንደሚቆም የተገለጸ ሲሆን፣ ክለቡ ከዚህ ታላቅ ዝግጅት ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ እንደሚያገኝ ተስፋ አድርጓል።
2,4100026
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
በቀደሙት ዓመታት ቲሸርት በሚታደልበት ወቅት የነበረውን ግርግር ለማስቀረት ክለቡ አዲስ አሰራር ዘርግቷል።

ቲሸርቶቹን በቡና ባንክ እና በቴሌ ብር አማራጮች መግዛት የሚቻል ሲሆን፣ በተጨማሪም ከዘመን ገበያ ጋር በተደረገ ስምምነት ደጋፊዎች ማልያውን ኦንላይን አዝዘው እስከ ቤታቸው ወይም ቢሮአቸው ድረስ በደሊቨሪ እንዲመጣላቸው ማድረግ ይችላሉ።

የገዙትን ማልያ መረከቢያ ቀናት ጥቅምት 13 እና ጥቅምት 14 (አርብ እና ቅዳሜ) ብቻ ይሆናል።
2,5800023
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
ሩጫ፣ ሳቅ፣ ጨዋታ እና የኮሜዲያኖች ድንቅ ዝግጅቶች የሚታዩበት፣ አንጋፋ ደጋፊዎቻችንን የምናከብርበት ልዩ ቀን!

ቤተሰብዎን ይዘው፣ ማልያዎን ለብሰው ለመታደም ዝግጁ?።

#ዘንድሮ_አይቀርም!
2,4600027
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

11 de set. de 2026, 08:06

Photo
✅ የክለባች የ8ኛውን ዙር የደጋፊዎች ዓመታዊ የጎዳና ላይ ሩጫ አስመልክተው ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል!

🟤 በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የክለቡ የቦርድ አባል አቶ ይስማሸዋ ስዩም፣ የደጋፊዎች ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ መንግስቱ ታደሰ እና ሌሎች እንግዶች የተገኙ ሲሆን...

🟡 “አይቀርም ዘንድሮ” በሚል መሪ ቃል የሚያካሂደውን 8ኛውን ዙር የደጋፊዎች ዓመታዊ የጎዳና ላይ ሩጫ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ለማድረግ መታሰቡን እና ሁሉንም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተገባደዱ እንደሆነ ተገልጿል።

🟡 የጎዳና ሩጫው በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ እንደነበር የሚታወቅ ቢሆንም ፣ በ2019 ዓም ሩጫው እንደሚካሄድ ተረጋግጧል ።

🟡 10 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የጎዳና ላይ ሩጫ መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ እንደሚያደርግ የታወቀ ሲሆን፣ ከ30 ሺህ እስከ 40 ሺህ የሚገመቱ ደጋፊዎች በሩጫው እንደሚሳተፉ ይጠበቃል ተብሏል።

ℹ️ የሩጫው ማልያ ሽያጭ ከነሐሴ 30 እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ሲገለጽ፣ የማልያ ርክክብ ደግሞ ጥቅምት 13 እና 14 ቀን እንደሚፈጸም ተጠቁሟል።
2,4600020
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
በአንድ ልብ የሚመታው የሺዎች እግር፣ በአንድ ዜማ የሚዘምረው የደጋፊዎች አንድነት።

ፍቅር ጎዳና ላይ ሲፈስ እንዲህ ያምራል።
1,4700023
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
የተለያየ ዕድሜ፣ የተለያየ ታሪክ፣ ግን አንድ ፍቅር ❤️።
1,9000028
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
✍የኢትዮጵያ ቡና አዲሱን የጎል ማሽን ታይባ ምቦኒየምዋሚን ይወቁት!

ሙሉ ስም፦ ታይባ ምቦኒየምዋሚ (Taïba Mbonyumwami)
• ዜግነት፦ ሩዋንዳዊ
• የትውልድ ቀን፦ በፈረንጆቹ ግንቦት 6 ቀን 1995 (May 6, 1995) ፤ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሚያዝያ 28 ቀን 1987 ዓ.ም.
• ዕድሜ፦ 31 ዓመት
• የመጫወቻ ቦታ፦ አጥቂ (Forward / Centre-Forward)

▪️አስደናቂ ስታቲስቲክስ (2025/2026 የውድድር ዘመን) 📊
ታይባ ባለፈው የውድድር ዘመን በሩዋንዳ ፕሪሚየር ሊግ ለማሪን ኤፍሲ (Marine FC) እጅግ አስደናቂ የሚባል ጊዜን አሳልፏል፦
• የተጫወታቸው ጨዋታዎች፦ 21
• ያስቆጠራቸው ጎሎች፦ 17 ጎሎች
• ለጎል የሆኑ ኳሶች (Assists)፦ 2
• የጎል የማግባት ብቃት (Scoring)፦ 100%
• በየጨዋታው ያለው የጎል አማካይ፦ በየ 90 ደቂቃው 0.89 ጎል (ከአንድ ጎል ጥቂት ያነሰ)

🔳ያለፈው ክለብ ታሪክ (Club History)
ይህ ተጫዋች በሩዋንዳ ትልልቅ በሚባሉ ክለቦች ውስጥ አልፏል፦
• ማሪን ኤፍሲ (Marine FC)፦ በቆይታው ለቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች ነበር።
• ኤፒአር (APR FC)፦ የሩዋንዳው ግዙፍ ክለብ።
• ራዮን ስፖርት (Rayon Sports) እና ኤስፖር ኤፍሲ (Espoir FC)፦ በነዚህም ክለቦች ውስጥ ተጫውቷል።

ብሔራዊ ቡድን (Amavubi) 🇷🇼
• ለሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን (አማቩቢ) የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ጥቅምት 11 ቀን 2024 (Oct 11, 2024) ቤኒን ላይ በነበረው ጨዋታ ነው።
2,0500013
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
⚫️🟡 𝙊𝙁𝙁𝙄𝘾𝙄𝘼𝙇! ✍️🇳🇬
⚽️ ምርጡ ናይጄሪያዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ዲቫይን ዋቹክዋ በክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ 2 ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል !
1,8300030
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
✅ 𝙊𝙁𝙁𝙄𝘾𝙄𝘼𝙇! ✍️🇷🇼

⚽️ ሩዋንዳዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ታይባ ምቦኙምዋሚ በ2 ዓመት ውል ክለባችን ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል !

እንኳን ወደ ታላቁ ክለብ በደህና መጣህ 👆
1,8400034
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
ታሪክ ለመጻፍ፣ ጥበብን በዋንጫ ለማጀብ... ከገብሬ ጋር ወደፊት! ☕️🏆🔥
2,0500032
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
🤎💛 ኢትዮጵያ ቡና የቅድመ ዝግጅቱን ነገ ነሀሴ 17/2018 ዓም በአዳማ ከተማ ይጀምራል!

ዛሬ በኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ፣ ለቅድመ ዝግጅት ወደ አዳማ ለሚጓዘው የኢትዮጵያ ቡና የቡድን አባላት መልካም የውድድር ጊዜ እንዲሆንለት በመመኘት የሽኝት መርሃ ግብር ተደርጎለታል።

የኢትዮጵያ ቡና የስራ አመራር ቦርድ እንዲሁም የደጋፊ ማህበር ሥራ አስፈጻሚ አባላት በተገኙበት ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለተቀላቀሉት አዳዲስ ተጫዋቾች “እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ቡና በደህና መጣችሁ” የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።

በሽኝት ስነስርዓቱ ለመላው የቡድኑ አባላት መልካም የቅድመ ውድድር ዘመን የዝግጅት ጊዜ እንዲሆን በመመኘት እና የምሳ ግብዣ በማደረግ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
2,5700024
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
በቡናማ ደም ውስጥ ፍቅር ❤️ አለ፤ በዚህ ማልያ ውስጥ ታሪክ አለ።

በዝቅታም በከፍታም ልባችን ሁሌ ከቡና ጋር ነው። 💛😊💖
2,1700036
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር በጥቅምት ወር የቤተሰብ ሩጫ  ለማዘጋጀት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የደጋፊዎችን ተሳትፎ ለማጠናከር እና ክለቡን ለማገዝ ያለመ የቡናማዎቹ የቤተሰብ ሩጫ   በጥቅምት ወር አካባቢ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

የክለቡ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሄኖክ ተሾመ እንደገለጹት፣ በጥቅምት ወር አካባቢ ለሚካሄደው የሩጫ ውድድር አስፈላጊው እንቅስቃሴ እና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው።

ይህ ሩጫ ደጋፊዎች በንቃት የሚሳተፉበት እና ከክለባቸው እንዲሁም ከደጋፊ ማህበራቸው ጎን የሚቆሙበት ትልቅ መድረክ እንደሚሆንም አመልክተዋል።

ይህንን የሩጫ ውድድር በተመለከተ ዝርዝር እቅዶችን እና መረጃዎችን የያዘ ጋዜጣዊ መግለጫ በሚቀጥሉት ሳምንታት ለደጋፊዎች እና ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ አቶ ሄኖክ ጨምረው ገልጸዋል።
2,2700046
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

27 de ago. de 2026, 09:02

Photo
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ለቀጣይ ሶስት ዓመታት የሚመሩትን ዘጠኝ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ነሀሴ 10/ 2018 ዓ/ም በተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ መምረጡ ይታወቃል። አዲሱ ስራ አስፈፆሚ ነሀሴ 15 / 2018 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የስራ ድልድል ያደረገ ሲሆን በዚህም መሰረት:
1. አቶ መንግስቱ ታደሰ -ኘሬዘደንት
2. ዶ/ር ዳንኤል ኪያፒኒ -ም/ ኘሬዘደንት
3 አቶ በኃይሉ ሳህሌ - ፀኃፊ
4 አቶ ሄኖክ ተሾመ -ህ/ ግንኙነት
5 አቶ አብዱልከሪም ናስር - ሂሳብ ሹም
6 አቶ ሰለሞን ታምራት - የደጋፊ ልማት ኃላፊ
7 አቶ ዮናስ ኃይሉ -ም/ የደጋፊ ልማት ኃላፊ
8 አቶ ሞሀባ ረሺድ
9 አቶ አብዱልቃድር ሙዘሚልና
አቶ በኃይሉ ሳህሌን ማርኬቲንግና ኘሮሞሽን አድርጎ ሾሟል።
2,180009
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
👤  በፍቃዱ አለማየሁ
• የትውልድ ቀን፦  4 /2/1996 ዓ.ም
• የማልያ ቁጥር፦ #11 👕
• ቦታ፦ የግራ መስመር ተከላካይ (Left-Back)

🌟 የጨዋታ ዘይቤ እና ብቃት፦

• በሜዳ ላይ ባለው ተንቀሳቃሽነት እና የአጨዋወት ስልት "ፖግባ" በሚለው ቅጽል ስሙ ይታወቃል ።

💥• ከመከላከል ባለፈ ወደ ተጋጣሚ ሳጥን በመጠጋት እና ኳሶችን በማመቻቸት (Crosses) የሚታወቅ አጥቂ ተከላካይ ነው።

📊 ቁጥራዊ መረጃዎች (Stats)፦

🌎•  60 (58 በሊጉ፣ 2 በአህጉራዊ ውድድር) ጨዋታዎችን አድርጓል

🥅• 4 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን 4 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን (Assists) አመቻችቷል።

🔥 የቅርብ ጊዜ ትውስታዎች፦

📆• መጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም አዳማ ከተማን 3-2 ባሸነፍንበት ጨዋታ በ27ኛው ደቂቃ ድንቅ እና ወሳኝ ጎል አስቆጥሯል 🥅 ።

💪•  በ2016 የውድድር ዘመን (ሚያዝያ 2024) ሃዋሳ ከተማን 3-2 ስናሸንፍ፣ በመጨረሻው ደቂቃ ራምኬል ጀምስ ለገጨው ጎል ከማዕዘን ምት ድንቅ ኳስ አመቻችቶ ነበር።

💥በፍቃዱ የቡናማዎቹ የኋለኛ ክፍል ግንብ እና የማጥቃት እንቅስቃሴያችን ቁልፍ ሰው ነው! ☕️⚽️🛡️

በርታ ፖግባ! የቡናማው ደም ይኮራብሃል! 🙌🇪🇹
2,1200036
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
"ትኩረትህ ግቡ ላይ ብቻ ይሁን፤ እንቅፋቶች መሬት ላይ ይቀራሉ!"

🌼 ውብ ቀን ለቡናማዎቹ 😍
2,3300047
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
በህይወታችሁ መረብ ውስጥ የታሰረባችሁና ወደ ፊት እንዳትራመዱ የከለከላችሁ ነገር ካለ ዛሬውኑ በጥሱት።

👉 ተሸናፊ መረብ ውስጥ ይደበቃል፤ አሸናፊ ግን በሜዳው ላይ እንደ ንጉስ ይነግሳል !🤴




በረኛው ግን  ምን እያደረገ ይመስላችኋል ? 🤔😄

መልሳችሁን ኮሜንት መስጫው ላይ አስቀምጡልን
2,5100034
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
የኢትዮጵያ ቡናው የመሀል ሜዳ ኮከብ ዳዊት እስጢፋኖስ

ዳዊት እስጢፋኖስ በሐምሌ ወር 2002 ዓ.ም ደደቢትን ለቆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተዛወረ። በክለቡ ለአምስት ተከታታይ ዓመታት በቆየበት ጊዜ በመከላከልም ሆነ በማጥቃት እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ የቡድኑ የመሀል ሜዳ ሞተር መሆን ችሏል ⚽️።

በ2003 ዓ.ም ክለቡ ታሪካዊውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ሲያሸንፍ ዳዊት በሜዳው መካከለኛ ክፍል ላይ የነበረው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነበር 🏆።

በተጨማሪም ክለቡ የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ በ2012 እ.ኤ.አ. በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ሲሳተፍ፣ ዳዊት ከግብፁ ታላቅ ክለብ አል-አህሊ ጋር በተደረገው ጨዋታ ላይ ተሰልፎ ተጫውቷል 🇪🇹።

በ2013-14 የውድድር ዘመንም ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ሁለተኛ (Runner-up) ሆኖ ሲያጠናቅቅ፣ ዳዊት ልምዱን ተጠቅሞ ለቡድኑ መረጋጋትና ጥንካሬ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል ☕️።
2,6200029
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
✅ የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

👉በድሬዳዋ ከተማ ላይ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር ዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያከናወነው ቡድናችን በድል ጀምሯል !! ውጤት
💛ኢትዮጵያ ቡና 3️⃣-0️⃣ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ
⚽️x2 ሳምያ ሬድዋን
⚽️ ማራማዊት ፋንቱ
2,4600021
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
😍ሰበር ዜና

HERE WE GO 🚨

👉በረከት ወልደ ዩሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ያለፈው አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ተስማምቷል!!
2,4500052
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
ኢትዮጵያ የአቡበከር ኑራ እና የሌላ አንድ ተጫዋች ዝውውርን ከደቂቃዎች በኋላ በገፁ ላይ ይፋ እንደሚያደርግ በሬድዮ ፕርግራሙ በኩል አሳውቋል።

በአሁን ሰዓት ሁለቱም ተጫዋቾች የህክምና ምርመራቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ ሲልም አሳውቋል።

ሁለተኛው የኢትዮጵያ ቡና ፈራሚ ማን ይሆናል ?
2,4700032
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
"እያንዳንዷ ቀን ለኔ ምርጧ ቀን ነች" - ሌጀንዱ ዳዊት እስጢፋኖስ።

ዛሬን ለስኬት ቆርጠን እንነሳ! 💪

ውብ ቀን ለቡናማዎቹ
2,5000048
ቡናችን👆 logo
ቡናችን👆

24 de jul. de 2026, 01:07

Photo
ሰበር ዜናናናናና😍

HERE WE GO 🚨

🔥አቡበከር ኑራ የአምና የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮጵያ ቡና የማምራቱ ነገር እርግጥ ሆኗል።
2,60000154

Showing 30 of 68 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram ቡናችን👆?+

ቡናችን👆 (@ethiopian_coffee_sc) é um canal Telegram listado em PUBG no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 1.032 inscritos no tgdio.

Como entrar em ቡናችን👆 (@ethiopian_coffee_sc) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @ethiopian_coffee_sc de graça.

ቡናችን👆 é um bom canal de PUBG?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de ቡናችን👆 antes de entrar. Atualmente lista cerca de 1.032 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de PUBG.

Onde ver estatísticas e posts de ቡናችን👆?+

No tgdio, abra @ethiopian_coffee_sc para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.