DBU Daily News Telegram channel photo

DBU Daily News

@dbu11Public Channel

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

757

Last views

15.3k (15,311 subscribers)
Membros
—
Rating
60
Total Posts
Oct 21, 2026, 2:50 AM
Atualizado
Apr 1, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameDBU Daily News
Username@dbu11
CategoryNotícias de Última Hora
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros15,311
Channel TypePublic Channel
Created1 de abr. de 2026
Last Updated21 de out. de 2026 • há 15 horas
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#55232-1272
Classificação por Idioma
#1102-9
Classificação por Categoria
#1047-21

Crescimento de Participantes

Total: 15.3K30 Days growth: +7705.3%
09/2109/2610/0110/0610/1110/1610/20
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
21:09:202614,541
22:09:202614,541
23:09:202614,541
24:09:202614,541
25:09:202614,541
26:09:202614,541
27:09:202614,541
28:09:202614,541
29:09:202614,541
30:09:202614,541
01:10:202614,541
02:10:202614,541
03:10:202614,541
04:10:202614,541
05:10:202614,541
06:10:202614,541
07:10:202614,541
08:10:202614,541
09:10:202614,541
10:10:202614,541
11:10:202614,541
12:10:202614,541
13:10:202615,241
14:10:202615,241
15:10:202615,241
16:10:202615,241
17:10:202615,241
18:10:202615,241
19:10:202615,241
20:10:202615,311
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:202614,949
Week of 06:04:202614,896
Week of 13:04:202614,838
Week of 20:04:202614,793
Week of 27:04:202614,793
Week of 04:05:202614,793
Week of 11:05:202614,723
Week of 18:05:202614,723
Week of 25:05:202614,723
Week of 01:06:202614,575
Week of 08:06:202614,575
Week of 15:06:202614,575
Week of 22:06:202614,528
Week of 29:06:202614,528
Week of 06:07:202614,528
Week of 13:07:202614,444
Week of 20:07:202614,444
Week of 27:07:202614,433
Week of 03:08:202614,406
Week of 10:08:202614,406
Week of 17:08:202614,364
Week of 24:08:202614,362
Week of 31:08:202614,362
Week of 07:09:202614,447
Week of 14:09:202614,541
Week of 21:09:202614,541
Week of 28:09:202614,541
Week of 05:10:202614,541
Week of 12:10:202615,241
Week of 19:10:202615,311
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
April 202614,793
May 202614,723
June 202614,528
July 202614,433
August 202614,362
September 202614,541
October 202615,311
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
202615,311

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በዩኒቨርሲቲው ባለቤትነት እንዲተዳደር ተወሰነ!12.5K
  2. #2የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አስታውቋል። በ12.4K
  3. #3የአለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር የ18 ዓመቱ ድንቅ ታዳጊ❗11.8K
  4. #4የቀጠለ10.9K
  5. #5ሞክሩት በተለይ IT , SOFTWARE የተመረቃችሁ ።10.9K
  6. #6🚨 አሳዛኝ ዜና፦ በደብረ ብርሃን ዙሪያ በሚገኘው የጻድቃኔ ማርያም ገዳም በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ14 ሰዎች 10.8K
  7. #7የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ እና የአንድ ቤተሰብ የዕድሜ ልክ ጥረት መክሸፍ❗10.5K
  8. #8ደግሞ በአዲስ ነገር10.2K
  9. #9ለደብረብርሃን ከተማ ህዝብ እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና ነው💔💔🥲10.2K
  10. #10የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ሀገር አቀፍ እውቅናን አገኘ።9.8K

Últimos Posts

DBU Daily News logo
DBU Daily News

18 de out. de 2026, 12:29

ለዋና ስራ አስፈጻሚ እና ለአፈጉባየ እያመለከታችህ ያላችሁ ተማሪወች ራሳችሁን ከወዲሁ ለፈተና እንድታዘጋጁ ስንል እናሳስባለን።

Weekend ለእረፍት የሄዳችሁ ልጆች እና በተለያዬ ምክንያት ትናንት እና ዛሬ መመዝገብ ያልቻላችሁ እስከ ነገ ሰኞ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ እንድትመዘገቡ።

መልካም ሰንበት!!!

የተማሪዎች ህብረት

@DBU11
@DBU111
757001
DBU Daily News logo
DBU Daily News

17 de out. de 2026, 20:03

Photo1/2
🚀 WE ARE LAUNCHING! 🚀

Get ready for the Techtonic Opening Event! Come join the tech energy and vibe as we kick things off.

📅 Date: Saturday, Oct 24 ⏰ Time: 2:30 AM - 5:30 AM (LT) 📍 Location: LAB 18

What to expect: 🎮 Different Games 🛠️ Workshops 🤝 Introductions ✨ & More!

Don't miss out on the action! See you there! ⚡️

Stay Connected:

Channel | Group | TikTok | LinkedIn | Instagram

#Techtonic #TechEvent #LaunchEvent #TechCommunity #Workshops #TechVibe #Networking
2,28000205
DBU Daily News logo
DBU Daily News

17 de out. de 2026, 17:27

የቀጠለ

💫🩺 የቆዳ፣ የጥፍር እና የፀጉር ሕክምና አገልግሎቶች (Dermatology Services)በቆዳ ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን የሚሰጡ የሕክምና ዓይነቶች፦
የፊት ቆዳ ላይ የሚወጡ እብጠቶች እና ጠባሳዎች (የብጉር ሕክምና)የቆዳ ቀለም መለዋወጥ እና የቆዳ ላይ ሽፍታዎች የጥፍር እና የፀጉር መቁሰል/መነቀል ችግሮች መፍትሔ

📍 አድራሻችን ደብረብርሀን መገንጠያ ከጸደይ ባንክ ወረድ ብሎ ከልማት ባንክ ጎን ከአርሴማ ጥርስ ክሊኒክ ስር
ስልክ ቁጥር፦ 📞 0900191824 / 📞 0900191824

የአገልግሎት ዋጋ፦ ለተማሪዎች ማዕከል ያደረገ ተመጣጣኝ ክፍያ!🌐

የተለያዩ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት እና ክሊኒካችንን በቅርብ ለመከታተል የቲክቶክ ገጻችንን ይከተሉ፦
TikTok Account: 🔗 tiktok.com/@rohaspecialityclinic💪 ጤናዎ የደስታዎ መሰረት ነው ለዚህ ደግሞ ሮሐ ስፔሻልቲ ክሊኒክ ከእርስዎ ጋር ነው።
2,350003
DBU Daily News logo
DBU Daily News

17 de out. de 2026, 17:27

Photo1/6
🏥 ሮሃ ስፔሻሊቲ የአእምሮ እና የቆዳ ሕክምና ክሊኒክ🏥

✨ "ሙያችን ነውና ለጤናዎ እንጨነቃለን!" ✨

✨ "በስፔሻላይዝድ ሐኪሞቻችን አማካኝነት ለጤናዎ የመፍትሔ አካል ነን!"

✨ለፈተናና ለጥናት ጭንቀት፣ ለቆዳ፣ ለጥፍር እንዲሁም ለፀጉር ጤና ችግሮችዎ ለአባላዘር በሽታ አስተማማኝ መፍትሔ እኛጋር አለ!

ሮሃ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ በዘርፉ በበቁ የቦርድ ስፔሻሊስት ሐኪሞች የታገዘ ልዩ የሕክምና አገልግሎት ይዞልዎ ቀርቧል።
💫የአእምሮ ጤና ሕክምና አገልግሎቶች (Psychiatry Services)በአዋቂዎችና በሕፃናት የአእምሮ ጤና ላይ ያተኮሩ ልዩ ልዩ ሕክምናዎች፦👇👇👇

የጭንቀት እና የድብርት ሕክምና፣የእንቅልፍ መዛባት እና የስነ-ልቦና መቃወስ መፍትሔዎች ፣ የመድኃኒት እና የንግግር (የምክር) ሕክምና ፣ የሕፃናት አእምሮ ሕክምና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ (የመናገር፣ የክህሎት እና ለወላጆች ልዩ ስልጠናዎችን ጨምሮ)

💫🎓 ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የስነ-ልቦና ስልጠና ፕሮግራም፦👇👇👇👇
ጥሩ የትምህርት ውጤት ለማስመዝገብ፣ የጥናት ጭንቀትን ለመቋቋም እና የፈተና ፍርሃትን ለማሸነፍ በሳይንሳዊ መንገድ የተዘጋጁ የግልና የቡድን ስልጠናዎች፦Scientific Problem Solving (የሕይወትና የትምህርት ፈተናዎችን በሳይንሳዊ መንገድ የመፍታት ዘዴ) Strategic Activity Scheduling (ጊዜን በአግባቡ የመጠቀምና የጥናት ፕሮግራም ማውጫ ዘዴ)፣ Assertiveness & Communication Skills (ራስን መተማመንን የማሳደግና የማህበራዊ ግንኙነት ክህሎት)፣Mastering Emotions (የጭንቀት፣ የፍርሃትና የስሜት መለዋወጥን የመቆጣጠሪያ መንገዶች)
2,280000
DBU Daily News logo
DBU Daily News

17 de out. de 2026, 15:25

Photo1/6
HER HEALTH, HER DIGNITY

The Rotaract Club of Debre Berhan proudly announces the successful completion of its fundraising and donation initiative, providing disposable sanitary pads, reusable pads, and pants worth ETB 46,000 to female students in need at Asrat Weldeyes Health Science Campus.

Our sincere gratitude to our premium donors, Maryod PLC, producer of reusable sanitary pads, for contributing ETB 20,000, and Fana Addis Tweld for donating pants.

We also thank Temsalet Speciality Clinic, Dr. Samuel Obstetrics and Gynecology Specialist Clinic, pharmacies, the wider community, and campus students for their valuable support.

Together, we promote menstrual health, dignity, and meaningful change.

Rotaract Club of Debre Berhan
Service Above Self | Let’s Serve, Learn and Grow Together.

Telegram:https://t.me/rotaractclubofdebreberhan

#MaryodPLC #FanaAddisTweld #TemsaletSpecialityClinic #DrSamuelObstetricsAndGynecologySpecialistClinic #HerHealthHerDignity #RotaractClubOfDebreBerhan
2,400006
DBU Daily News logo
DBU Daily News

17 de out. de 2026, 13:38

Photo1/2
ለተማሪ ህብረት ዋና ስራ አስፈፃሚነት መወዳደር ምትፈልጉ የተማሪ ፖርላማ አባላት በሙሉ የቀረበ ጥሪ

ሰአቱ የዛሪውን አያካትትም።ለዛሪው ቀን ይህ ማስታወቂያ ከውጣበት ስአት ጀምሮ እስከማንኛውም ስአት ድረስ ማመልከት  ትችላላችሁ። ማሳሰቢያ በየትኛውም አጋጣሚ ቢሮ ቢዘጋ  ስልክ ደውሎ እንድንቀበላችሁ ጠይቁን ።
0980354112

via ተማሪ ህብረት

@DBU11
@DBU111
2,680002
DBU Daily News logo
DBU Daily News

17 de out. de 2026, 13:23

Photo1/2
አዲስ ተማሪዎች ዝግጁ 🙌

ጥቅምት 11 እና 12 እናንተን እንጠብቃለን

ይህ የእናንተው ገፅ DBU DAILY NEWS የታመኑ መረጃዎችን ያደርሷቸኋል ...

በልዩ ፖኬጅ ለአዳዲስ ተማሪዎች ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ የምትፈልጉ የደብረ ብርሀን ከተማ አገልግሎት ሰጪዎች በዚህ አድራሻ አናግሩን @WMEKIYA17

@DBU11
@DBU111
2,690002
DBU Daily News logo
DBU Daily News

16 de out. de 2026, 21:23

Photo1/2
እናንተ ለደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ ተማሪዎች welcome event በ ሀቫን አካዳሚ መዘጋጀቱን ሰምታችኋል? 🤗

​ ይህ መድረክ አዳዲስ ተማሪዎችን ከነባር ተማሪዎች ጋር የሚያገናኝ፣ ተግባራዊ የህይወትና የትምህርት ምክሮችን የሚያስጨብጥ ልዩ የኦንላይን ፕሮግራም ነው።

በዚች 👉 @DBUfreshs2019 በኩል እንገናኝ 😉

ጥቅምት 9 ማታ 2:00

ኸረ Share አድርጉ 🥴

እስከ አሁን እዚ ናችሁ 😳 ዳይ ወደ ሼር  🏃‍♀‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍➡️
3,620000
DBU Daily News logo
DBU Daily News

16 de out. de 2026, 19:35

Photo1/2
ማንኛውም አይነት የቲሸርት ህትመት እኛ ጋር እንደሚያገኙ ያውቃሉ

ለከተማችን የመጨረሻ ይዘት በሚባልው Full Printing Machine በማንኛውም ዲዛይን ለዴይ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ግልጋሎት የሚውሉ ቲሸርቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ።

አድራሻችን ደብረብርሃን ከተማ
ቁ1 ሰማያዊ ህንጻ ፊትለፊት (እህል በረንዳ) ኬብሮን ኮሌጅ 3ኛ ፎቅ
ቁ2 ስላሴ ቤ/ክ አጠገብ ቀይ_መስቀል ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ

አዲስ አበባ 22 ሰገን ህንጻ 2ኛ ፎቅ

@DBU11
@DBU111
@Shikret_print
3,680003
DBU Daily News logo
DBU Daily News

15 de out. de 2026, 23:10

Photo1/8
🍔🥪🌮🍟🍕
በማርካን የምናውቃት ሂዊ እርጥብ የተለያዩ ፈጣን ምግቦችን ጨምር በቀድሞዋ መስኪ ቡና በጣም ከሚገርም የእርጥብ ሙያዋ ጋር በልዩ አቀራረብ መታለች ::
🥪🌮🍕🥙🌭🥮🍛🍝🍲🍜🍓🍅
ኑርማል እርጥብ
ኑርማል በካቻፕ
ስፒሻል በአቩካዶ
ስፒሻል በእንቁላል
ደብል እስፒሻል
ለምሳ
ተጋቢኖ
ፓስታ በአትክልት
ፓስታ በስልስ
ፍርፍር
ሽሮ ላላ
ሽሮ ፈሰስ
አይነት

ቦታ : ከኢሞጂ አጠገብ የቀድሞው መስኪ ቡና
ለማዘዝ
0985770741 ይደዉሉ
2,940001
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ የሚሳተፍበት የፋና ቴሌቪዥን ፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ከዚህን ሰዓት ጀምሮ እየተላለፈ ይገኛል። ዝግጅቱን በፋና ቴሌቪዥን ወይም YouTube Live መከታተል ይቻሉ።

ወንድማችን በሚሰጠው መለያ ቁጥር 8222 ላይ LM በማስቀደም በመምረጥ አጋርነታችንን እናሳየው።
https://www.youtube.com/live/aQobgiilIeA?si=pnxHKXZ3YkhGDjkx


https://t.me/DBU111
9,710002
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

Photo
ደግሞ በአዲስ ነገር
ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ የትምህርት ክፍል እንዲሁም ለ3 ዓመታት
በሆሄ ተስፋ የኪነ_ጥበብ ቡድን
ቡድንኑን ከመመስረት ጀምሮ በአስተዳደራዊ
እና በሙዚቃ ስራዎቹ የምናውቀው ተስፋ
(ሃይለማርያም ተገኑ)
አሁን በአዲስ መልክ ከጫፍ እስከጫፍ ልንሰማው
በፋና ቴሌቪዥን የፋና ላምሮት ውድድር ላይ
ተገኝቷል።

በእለቱ በሚሰጠው የመወዳደሪያ መለያ ቁጥር 8222 ላይ LM በማስቀደም ገደብ አልባ ድምጻችንን እንስጠው።
ማሳሰቢያ፣ አንድ ሰው ከአንዴ በላይ VOTE ማድረግ ይችላል።

Vote ለማድረግ በፓኬጅ አይቻልም። (ካርድ መሙላት ያስፈልጋል)

አጋርነታችንን እናሳይ
DBU DAILY NEWS


https://t.me/DBU111
10,2000045
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

የቀጠለ

በታሪክ ትንሹ ወንድ ፕሮፌሰር (18 ዓመት ከ346 ቀን) በሚል ማዕረግ ስሙ በ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብር መዝገብ የሰፈረው ናታን "age is number (እድሜ ቁጥር )" መሆኑን አሳይቶናል። እንደርሳለንን  የማንአለብኝነት ሐሳብን ትተን ሐላፊነትን መለማመድና የክህሎትና የሙያ ባለቤት መሆን እንዳለብን በግልፅ ያሳያል።
10,9000018
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

Photo
የአለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር የ18 ዓመቱ ድንቅ ታዳጊ❗
ሰላም ለእናተ ይሁን የ dbu daily news ቤተሰቦች በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ያገኘነውን መረጃ እናካፍላችሁ።

​በአብዛኛው የልጅነት ጊዜ በጨዋታና በትምህርት ልምምድ የሚያልፍ ቢሆንም፣ የ18 ዓመቱ አሜሪካዊ ናታን ቶማስ ግን በልዩ ተሰጥኦው ዓለምን ማስደመሙን ቀጥሏል።

​በቅርቡ ይፋ በሆነው የጊነስ ወርልድ ሪከርድ መረጃ መሠረት፣ ናታን በታሪክ የዓለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር እና የዩንቨርስቲ መምህር በመሆን በይፋ ተመዝግቧል። ይህም በ1717 በ19 ዓመቱ አሰልጣኝ በመሆን በስኮትላንዳዊው የሂሳብ ሊቅ ኮሊን ማክላውሪን ተይዞ የነበረውን የብዙ ዘመናት ክብረ ወሰን መስበር ችሏል።

​ገና በሕፃንነቱ መራመድና መናገር ሲጀምር የነበረው የሂሳብና የሳይንስ ተሰጥኦ፣ እኩዮቹ ካርቱን በሚመለከቱበት ዕድሜ ውስብስብ የፊዚክስ ቀመሮችን ወደ መፍታት አሸጋግሮታል። በአሁኑ ወቅትም ከእርሱ በ3 እና በ4 እጥፍ ዕድሜ የሚበልጧቸውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብቃት እያስተማረ ይገኛል።

​"አንዴ ክፍል ውስጥ ከተገባ በኋላ ዋናው ነገር እውቀት ነው ዕድሜ ለውጥ አያመጣም" የሚለው ናታን በ10 ዓመቱ ኮሌጅ ገብቶ በ14 ዓመቱ ወደ ፍሎሪዳ ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ ተዛውሮ በ18 ዓመቱ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪውን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ አጠናቆ ማስተማር የጀመረና በማያሚ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርቱን እየተከታተለ የሚገኝ ድንቅ ታዳጊ ለጊነስ ወርልድ ሪከርድ በሰጠው ቃለ መጠይቅ እቅዱ ኢንጂነሪንግን ከሕግ ጋር በማጣመር በአእምሯዊ ንብረትና ፓተንት ዘርፍ ትልቅ አሻራ ማሳረፍ እንደሆነ ተናግሯል።


https://t.me/dbu111
11,800009
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

Photo
የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ እና የአንድ ቤተሰብ የዕድሜ ልክ ጥረት መክሸፍ❗ "ቤት ቁጭ ብለው በወር እስከ 100 ሺህ ብር ያትርፉ" በሚል ማራኪ የማኅበራዊ ሚዲ ያ ማስታወቂያ የተጠመደው የኦንላይን ማጭበርበር፣ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አመራር ቤተሰብ ላይ ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል። በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ ባለቤት፣…
9,390000
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ እና የአንድ ቤተሰብ የዕድሜ ልክ ጥረት መክሸፍ❗
"ቤት ቁጭ ብለው በወር እስከ 100 ሺህ ብር ያትርፉ" በሚል ማራኪ የማኅበራዊ ሚዲ ያ ማስታወቂያ የተጠመደው የኦንላይን ማጭበርበር፣ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አመራር ቤተሰብ ላይ ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል።
በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ ባለቤት፣ "አሊባባ ኦንላይን ንግድ" በተሰኘ የሀሰት የቴሌግራም እና ዋትስአፕ መዋቅር ውስጥ በመግባት ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ተዘርፈዋል። አጭበርባሪዎቹ መጀመሪያ ላይ ለይስሙላ የ800 ብር ክፍያ የ1,500 ብር ትርፍ በመመለስ እምነት ካተረፉ በኋላ፣ ሰለባዋ የራሳቸውን የቁጠባ ገንዘብና ከውጭ ሀገር እህታቸው የተበደሩትን 600 ሺህ ብር ጨምረው እንዲያስገቡ በማድረግና በሐሰተኛው መተግበሪያ ላይ የ3 ሚሊዮን ብር ትርፍ እንዳላቸው በማሳየት፣ "ከፍተኛ ግብር መክፈል አለባችሁ" በሚል ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያስገቡ ያደርጋሉ በመጨረሻም ገንዘቡን ማውጣት ሳይችሉ ቀርተው አካውንታቸው ላይ 59 ብር ብቻ የቀረ ሲሆን፣ ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት በስራ ስምሪት ላይ እያሉ ሙሉ የዕድሜ ልክ ጥረታቸው ተበልቷል።
ይህን የገንዘብ መዘረፍ ያወቀችው ባለቤታቸው በድንጋጤ በመታመማቸው፣ በአሁኑ ወቅት በጸበል ቦታ ይገኛሉ። ይህ በሰይፉ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ጭምር የቀረበው መረጃ፣ የዲጂታል ማጭበርበሮች እያደረሱ ያሉትን ጥፋት የሚያሳይና ህዝቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚያስገነዝብ ነው።

እኛም የdaily news ቤተሰቦች ይማሩበታል ብለን መረጃውን ስናጋሪችሁ የመረጃ ምንጫችንን ገርሻ page የተሰኘን የፌስቡክ ገፅ አድርገን ነው።
ልብ ልትሉት የሚገባ ነገር ምንም ነገር በነፃ የለም በነፃ የሚሰጥ አገልግሎት ና መሰል ነገር የሚገኘው ከእርዳታ ድርጅቶች ብቻ ነው እሱም በቅድመ ሁኔታዎች ። እንደዚህ አይነት አጓጊ ሁኔታዎች ሲገጥሙን መጠርጠር እና እነሱ የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው ብለን መጠየቅ ይኖርብናል።


https://t.me/dbu111
10,5000011
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

Photo
ሞክሩት በተለይ IT , SOFTWARE የተመረቃችሁ ።

አድራሻው ምስሉ ላይ አለ

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት


https://t.me/DBU111
10,9000011
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

Photo
🚨 አሳዛኝ ዜና፦ በደብረ ብርሃን ዙሪያ በሚገኘው የጻድቃኔ ማርያም ገዳም በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ።

በደብረ ብርሃን ዙሪያ ከሚገኙ ታዋቂና ጥንታውያን ገዳማት አንዱ በሆነው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም በትላንትናው ዕለት (ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም.) እጅግ ልብ የሚሰብር አደጋ ተከስቷል። በአካባቢው በድንገት በተከሰተ የርዕደ መሬትና ከባድ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈ ሲሆን በ5 ምዕመናን ላይ ደግሞ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሷል።

ይህ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የተከሰተው በክረምቱ ወቅት በአካባቢው የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ ሲሆን ጉዳቱ የደረሰው ለጸበል፣ ለሱባኤ እና ለቅዱስ ስፍራው በረከት ፍለጋ ከልዩ ልዩ አካባቢዎች መጥተው በገዳሙ ውስጥ በነበሩ ምዕመናን ላይ ነው። አደጋው እንደተሰማ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የህክምና ባለሙያዎች እና የጸጥታ አካላት በስፍራው በመገኘት አስከሬን የማውጣትና የተጎዱትን የመታደግ ከፍተኛ የነፍስ አድን እርብርብ አድርገዋል።
የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ እና የሞጃና ወደራ ወረዳ አመራሮች በአደጋው ስፍራ ተገኝተው የተጎዱትን ያጽናኑ ሲሆን፣ ለተጎጂ ቤተሰቦችም መላው ማህበረሰብ ከጎናቸው እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል። ፈጣሪ አምላክ ለተረፉት ወገኖች ነፍስ እረፍትን፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ይስጥልን፤ ለተጎዱትም ፈጣን ምሕረትን ያውርድላቸው።


https://t.me/dbu111
10,8000085
DBU Daily News logo
DBU Daily News

10 de set. de 2026, 08:27

Photo
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አስታውቋል። በክልሉ ከተፈተኑት 173,699 ተማሪዎች መካከል 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡት 135,003 (77.72%) ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ከከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢዎች ዳዊት አማረ አለማየሁ ከሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ ኩርባ ትምህርት ቤት በፈተናው የተሰጡትን ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ በመመለስ…
12,4000030
DBU Daily News logo
DBU Daily News

26 de ago. de 2026, 04:29

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አስታውቋል። በክልሉ ከተፈተኑት 173,699 ተማሪዎች መካከል 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡት 135,003 (77.72%) ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን
ከከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢዎች ዳዊት አማረ አለማየሁ ከሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ ኩርባ ትምህርት ቤት በፈተናው የተሰጡትን ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ በመመለስ Average 100 በማምጣት ቀዳሚ መሆን ችሏል።
ውጤት ለመመልከት እና ቅሬታ ለማቅረብ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይቻላል፦
በድረ-ገጽ ለማየት፦ http://amhara.ministry.et/result ላይ በመግባት፣ የተማሪውን መለያ ቁጥር (ID) እና ስም በአማርኛ አስገብተው 'Check your result' የሚለውን ይጫኑ።
በቴሌግራም ቦት ለማየት፦ https://t.me/emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ በመግባት 'Start' የሚለውን ይጫኑ፤ በመቀጠል ክፍልዎን እና ክልልዎን መርጠው የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምዎን በማስገባት ማየት ይችላሉ።
ቅሬታ ለማቅረብ፦ በውጤቱ ላይ ቅሬታ ካለዎት በዚህ ሊንክ ማቅረብ ይችላሉ፦ http://amhara.ministry.et/complaint
ማሳሰቢያ፦ ድረ-ገጾቹን ከመጠቀምዎ በፊት ቪፒኤን (VPN) አብርተው ከሆነ ማጥፋት ይኖርብዎታል።
በተያያዘ ዜና የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን ቢሮው ገልጿል።
6,840000
DBU Daily News logo
DBU Daily News

26 de ago. de 2026, 04:29

Photo
ለደብረብርሃን ከተማ ህዝብ እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና ነው💔💔🥲

በዛሬው እለት አራት (4) የአንድ ቤተሰብ አባላት ግለሰቦች በመኪና አደጋ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸው እንዳለፈ ተሰምቷል።

የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓልን ታድመው ወደ ቤታቸው እየተመለሱ በነበረበት ወቅት አለልቱ ላይ ነው ይህ አሳዛኝ ልብ ሰባሪ አደጋ የደረሰው🥲 ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመዶቻቸው፣ ለጎረቤቶቻቸው እንዲሁም ለሚያውቋቸው ወዳጆቻቸው በሙሉ ፈጣሪ መፅናናትን እንዲሰጣቸው እንመኛለን።

ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርን🥲

ሸዋ ደብረ ብርሃን
ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም
ጌቱ ሸዋ የፃፈው 👆


https://t.me/DBU111
10,20000144
DBU Daily News logo
DBU Daily News

26 de ago. de 2026, 04:29

Photo
ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
═════ ❁✿❁ ═════

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ: https:/ http://ngat.ethernet.edu.et/
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።

ደ/ብርሃን ዩነቨርስቲ


https://t.me/DBU111
8,440001
DBU Daily News logo
DBU Daily News

26 de ago. de 2026, 04:29

Photo
ደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በዩኒቨርሲቲው ባለቤትነት እንዲተዳደር ተወሰነ!
***

ከተመሰረበት 2001 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ አትሌቶችን ያፈራው የደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ከዛሬ ሀምሌ 8 ጀምሮ በደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ስር ሆኖ እንደሚቀጠል ይፋ ተደርጓል።

ውሳኔው ከአሁን በፊት ማሰልጠኛ ማዕከሉ የነበረበትን ችግር ለመቅረፍ የሚያግዝ ሲሆን የአማራ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የቢሮ አማካሪ አቶ አዱኛ ይግዛው እና የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) የማዕከሉን ርክክብ አድርገዋል።

ከውሳኔው በኋላ "የደብረብርሀን ዩንቨርስቲ አትሌቲክስ ማዕከል'' የሚል ስያሜ ይዞ እንዲቀጥል የተደረገ ሲሆን ይሄም ማዕከሉ በበጀት ዕጥረት ምክንያት ገጥሞት የነበረውን የህልውና አደጋ እና የሰልጣኞች መበተን የሚታደግ ነው።

ማዕከሉ እስካሁን ባለው የስልጠና ዘመን በተለያዩ ጊዜ ሀገርን የወከሉ እታገኝ ወልዱ፣ መለሰ ንብረት፣ አቤ ጋሻሁን፣ ጌታሁን ሞላ፣ ቃልኪዳን ፈንቴ፣ ብርሀን ነበበው፣ ሙሌ ዋሲሁን፣ ደስታ ታደለ፣ ሰላማዊት ኮኮብ፣ ራሄል ተስፋየ፣ አዲሱ አለምነህ እና ሌሎችንም ማፍራት ችሏል።

በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ በተከናወነው መርሀግብር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አቶ ዮሀንስ እንግዳ፣ ከአማራ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዘላለም መልካሙ (ዶ/ር) ተገኝተዋል።
12,500005
DBU Daily News logo
DBU Daily News

20 de jul. de 2026, 01:29

Photo
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሲ-1 የህክምና ተማሪዎችን የነጭ ጋወን ማልበስ ስነ-ስርዓት የካምፓሱ አመራሮች፣ መምህራን እና የህክምና ተማሪዎች በተገኙበት ሀምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በልዩ ዝግጅት ተካሂዷል፡፡

በካምፓሱ የህክምና ትምህርት ቤት መምህርና በሀኪም ግዛው ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር አስራት ብርሃኑ በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት የነጭ ጋወን ማልበስ ሥነ-ሥርዓት በ1920ዎቹ መጀመሪያ የተጀመረ ሲሆን፣ ተማሪዎች ከፕሪ-ክሊኒካል ወደ ክሊኒካል ስልጠና መሸጋገራቸውን የሚያመለክት ክብር እና የሙያ ግዴታ ምልክት ነው። ነጭ ጋወኑ ከታካሚዎች ጋር በቅርብ የሚደረግ ግንኙነትን፣ ሙያዊ ኃላፊነትን፣ ታማኝነትን፣ ቁርጠኝነትን እና ጽናትን የሚወክል መሆኑን ገልጸዋል። በተጨማሪም ተማሪዎቹ ለዚህ ደረጃ እንዲደርሱ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ወላጆች፣ መምህራን እና ሌሎች ድጋፍ አድራጊዎች ምስጋና አቅርበዋል።

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሕክምና ትምህርትና አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታነህ ደጀን በማጠቃለያ መልዕክታቸው እንዳሉት ተማሪዎቹ በክሊኒካል ስልጠናቸው የላቀ እውቀትን እንዲያገኙ፣ የመተባበር ባህልን እንዲያጎለብቱ፣ ሙያዊ ሥነ-ምግባርና ኃላፊነትን እንዲያ ጠናክሩ አሳስበዋል። በተጨማሪም መምህራን በትምህርትና በክሊኒካል ልምምድ ወቅት የሚያስፈልገውን ሁሉንም ድጋፍና ክትትል ለማድረግ ቁርጠኞች መሆናቸውን ገልጸዋል።

በመጨረሻም የነጭ ጋወን ማልበስ ሥነ-ሥርዓቱ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ፣ ለፕሮግራሙ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ መምህራንና የተማሪ ተወካዮች የምስክር ወረቀትና የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
6,5100010
DBU Daily News logo
DBU Daily News

20 de jul. de 2026, 01:29

Photo
ለክረምት ተማሪዎች የማስታወቂያ ጥሪ

ሼር አድርጉ ለጓደኞቻችሁ


https://t.me/DBU111
5,060002
DBU Daily News logo
DBU Daily News

20 de jul. de 2026, 01:29

Photo
ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባበር ለህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና እየሰጠ ነው
===================
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ) ፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባበር ለህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ።

በሆስፒታሉ በመገኘት የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱን እየሰጡ ያሉት የታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ.ር አንተነህ ይርጋለም እንደገለጹት የልብ ቀዶ ሕክምና ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት ነፃ አገልግሎት እየተሰጠ ሲሆን፣ ለቀዶ ህክምናው የሚያስፈልጉትን ዋና ዋና ማሽነሪዎች ከአዲስ አበባ ይዘው እንደመጡ አስታውቀዋል፡፡

ዶ.ር አንተነህ አክለውም መርሃ ግብሩ ሶስት ዋና ዋና ዓላማዎችን ያሳካል ብለዋል። የመጀመሪያው ውድ በሆነው የልብ ቀዶ ሕክምና ወጪ ምክንያት ለመታከም አቅም የሌላቸውን ህፃናት ተደራሽ ማድረግ፤ ሁለተኛው ከዩኒቨርሲቲና ከሌሎች ሆስፒታሎች ጋር የሙያ ልምድና እውቀት መለዋወጥ እና ሶስተኛው ደግሞ በመንግስት ሆስፒታሎች የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እንዲስፋፋ የባለሙያ አቅም ግንባታን ማጠናከርና ድጋፍ ማድረግ መሆኑን ገልጸዋል።

በዕለቱ ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ከመጡ የሕክምና ባለሙያዎች እና ከሀኪም ግዛው ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያዎች በተደረገ የጋራ ሥራ ለ3 ህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና መደረጉንም ዶ/ር አንተነህ ተናግረዋል።
9,7900036
DBU Daily News logo
DBU Daily News

20 de jul. de 2026, 01:29

Photo
የደብረብርሀን ዩንቨርስቲ 2018 ተመራቂዎች ሻምፒዮን የሆነው ብሩክ ደግነት ከ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከፋርማሲ ትምህርት ክፍል በ 3.9741 የዩንቨርስቲውን ዋንጫ አንስቷል።

በጥቂት የሽርፍራፊ ነጥብ ልዩነት ብሩክን በመከተል የሴቶችን ዋንጫ ያነሳችው ታታሪዋ ዕንስት ደግሞ ከ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ምሩቋ ትርንጎ ገዛህኝ ናት።

የሜዳልያ አዋርድ አሸናፊዎች ከ Medical school pharmacy የዋንጫው ባለቤት ብሩክ ደግነት ፣ ከማኔጅመትንት የዋንጫ አሸናፊዋን ዕንስት ሜዳልያ የነጠቀው ብሩክ ደግነትን በጥቂት ነጥብ ልዩነት የሚከተለው ከኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መኳንንት ይታይህ በ 3.9718 ። ደመቀ መንገሻ በ 3.9 ፣ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጅንጅነሪ 3.918 ፣ ከ ህግ ትምህርትቤት ትዕግስት ምህረት ታዬ በ3.92።

የ Graduated class of 2026 Gold cup አሸናፊዎች ብሩክ ደግነትን እና ትርንጎ ገዛህኝን interview ይዘን እንመለሳለን።

ውድ ተመራቂዎች በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ daily news መልካም ዕድል መልካም የስራ ዘመን ይመኝላችሗል።


https://t.me/dbu111
6,8900019
DBU Daily News logo
DBU Daily News

20 de jul. de 2026, 01:29

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ (ሰኔ 23) ይጀምራል‼️

የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ኢትዮጵያ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል::

ለፈተናው በድምሩ 563 ሺህ 501 ተፈታኞች የተመዘገቡ ሲሆን ፣ 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257 ሺህ 45 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው::


https://t.me/DBU111
5,520000
DBU Daily News logo
DBU Daily News

20 de jul. de 2026, 01:29

Photo
‎የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን መቀበል ጀመረ
‎═══════ ❁✿❁ ═══════

‎​ደብረ ብርሃን - ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (ደ.ብ.ዩ)-
‎​የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል። ለፈተናው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ መግባት የጀመሩ ሲሆን በዩኒቨርሲቲው የተቋቋመው የፈተና አስተባባሪ ግብረ ኃይልም ተማሪዎቹን በደመቀ ሁኔታ እየተቀበለ ይገኛል።
‎
‎​በቀጣዮቹ ቀናት ከሰሜን ሸዋ ዞን እና ከደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የተወጣጡ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ጣቢያቸው እንደሚገቡ ይጠበቃል።
‎
‎​እንደ መርሃ ግብሩ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 03፤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ከሐምሌ 06 እስከ 16/2018 ዓ.ም የሚወስዱ ይሆናል።
‎
‎ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በሰላማዊ ሁኔታ ፈተናቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችል አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
6,5900010

Showing 30 of 60 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram DBU Daily News?+

DBU Daily News (@dbu11) é um canal Telegram listado em Notícias de Última Hora no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 15.311 inscritos no tgdio.

Como entrar em DBU Daily News (@dbu11) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @dbu11 de graça.

DBU Daily News é um bom canal de Notícias de Última Hora?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de DBU Daily News antes de entrar. Atualmente lista cerca de 15.311 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Notícias de Última Hora.

Onde ver estatísticas e posts de DBU Daily News?+

No tgdio, abra @dbu11 para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.