TIKVAH-SPORT Telegram channel photo

TIKVAH-SPORT

@tikvahethsportPublic Channel

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

EsportsportuguêsBrasil

17k

Last views

291.6k (291,592 subscribers)
Membros
—
Rating
87
Total Posts
Oct 20, 2026, 1:40 PM
Atualizado
Mar 29, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameTIKVAH-SPORT
Username@tikvahethsport
CategoryEsports
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros291,592
Channel TypePublic Channel
Created29 de mar. de 2026
Last Updated20 de out. de 2026 • há 4 dias
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#106676+254
Classificação por Idioma
#2215+12
Classificação por Categoria
#2164+10

Crescimento de Participantes

Total: 291.6K30 Days growth: +9090.3%
09/2109/2610/0110/0610/1110/1610/20
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
21:09:2026290,683
22:09:2026290,683
23:09:2026290,683
24:09:2026290,683
25:09:2026290,791
26:09:2026290,791
27:09:2026290,791
28:09:2026290,791
29:09:2026290,791
30:09:2026290,791
01:10:2026290,791
02:10:2026290,791
03:10:2026290,791
04:10:2026290,791
05:10:2026290,791
06:10:2026290,791
07:10:2026290,791
08:10:2026290,791
09:10:2026290,791
10:10:2026290,791
11:10:2026290,791
12:10:2026291,511
13:10:2026291,511
14:10:2026291,511
15:10:2026291,511
16:10:2026291,511
17:10:2026291,511
18:10:2026291,511
19:10:2026291,511
20:10:2026291,592
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 23:03:2026278,333
Week of 30:03:2026278,226
Week of 06:04:2026278,360
Week of 13:04:2026278,726
Week of 20:04:2026279,043
Week of 27:04:2026279,043
Week of 04:05:2026279,043
Week of 11:05:2026281,205
Week of 18:05:2026281,205
Week of 25:05:2026281,205
Week of 01:06:2026283,474
Week of 08:06:2026284,284
Week of 15:06:2026284,284
Week of 22:06:2026285,432
Week of 29:06:2026285,432
Week of 06:07:2026285,432
Week of 13:07:2026288,252
Week of 20:07:2026288,566
Week of 27:07:2026288,541
Week of 03:08:2026288,541
Week of 10:08:2026288,541
Week of 17:08:2026289,078
Week of 24:08:2026289,991
Week of 31:08:2026290,464
Week of 07:09:2026290,464
Week of 14:09:2026290,683
Week of 21:09:2026290,791
Week of 28:09:2026290,791
Week of 05:10:2026290,791
Week of 12:10:2026291,511
Week of 19:10:2026291,592
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
March 2026278,275
April 2026279,043
May 2026281,205
June 2026285,432
July 2026288,566
August 2026289,991
September 2026290,791
October 2026291,592
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
2026291,592

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1አል ነስር ጣፋጭ ድል አሳክቷል !63.9K
  2. #2“ በጣም የተለየ ሽልማት ነው ” ፈርናንዴዝ61.0K
  3. #3የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?59.0K
  4. #4“ ለዚህ አርማ ሁሉ ነገሬን እሰጣለሁ ” ባሌባ58.9K
  5. #5“ ብዙ ገንዘብ ማውጣት እንፈልጋለን ” ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ57.8K
  6. #6የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( PFA ) የውድድ57.3K
  7. #7“ የተሻለ ውጤት ማግኘት እንችል ነበር ” ራይስ56.4K
  8. #8የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ስብስብ ምን ይመስላል ?56.0K
  9. #9የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል ! የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግ55.8K
  10. #10ኡስማን ዴምቤሌ እረፍት ተሰጠው !55.5K

Últimos Posts

TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 23:37

Photo1/4
ሊዮኔል ሜሲ አመታዊ የስፖርት ሽልማት አሸነፈ ! አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የ አስቱሪያስ ልዕልት የስፖርት ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገልጿል። ሊዮኔል ሜሲ ከ 12 የተለያዩ ሀገራት ከተወከሉ 27 እጩዎች መካከል አሸናፊ ሆኖ መመረጡ ተነግሯል። የሽልማቱ ዳኞች ሊዮኔል ሜሲ ያለውን ጥሩ የስፖርት ህይወት እንዲሁም ያለውን ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ተፅዕኖ ማድነቃቸው ተገልጿል። ሊዮኔል ሜሲ ሽልማቱን…
17,00000377
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 22:20

Photo1/2
የፈርናንዴዝ መኖሪያ ቤት መዘረፉ ተነገረ !

የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ መኖሪያ ቤት ትላንት ምሽት በዘራፊዎች መዘረፉ ተገልጿል።

የተጨዋቹ መኖሪያ ቤት ትላንት የኮሞ ጨዋታ እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ጭምብል በለበሱ ሶስት ሰዎች ተዘርፏል።

በዝርፊያው ወቅት የብሩኖ ፈርናንዴዝ ቤተሰቦች መኖሪያ ቤት ውስጥ እንዳልነበሩ ማንችስተር ዩናይትድ አረጋግጧል።

ዘራፊዎቹ ውድ እቃዎችን እና ጌጣጌጦችን መዝረፋቸው ሲነገር ፖሊስ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ክለቡ አሳውቋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
32,20000664
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 20:37

Photo1/2
ባሕር ዳር ከተማ እና መቻል አሸንፈዋል !

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መቻል እና ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል።

ከጋሞ ጨንቻ ጋር የተጫወተው መቻል በቲቶ ኦኬሎ ግብ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ባሕር ዳር ከተማ በበኩሉ ወላይታ ድቻን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ለጣና ሞገዶቹ የድል ግቦችን አንተነህ ተፈራ 2x እና ብሩክ ሰሙ ማስቆጠር ችለዋል።

የወላይታ ድቻን ብቸኛ ግብ መልካሙ ቦጋለ ከመረብ አሳርፏል።

ቀጣይ መርሐግብር ?

እሁድ - ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሰኞ - ወላይታ ድቻ ከ ሀላባ ከተማ

ማክሰኞ - ኢትዮጵያ መድን ከ መቻል

- የባሕር ዳር ከተማ ጨዋታ ተጋጣሚው ወልዋሎ ዓ.ዩ አህጉራዊ ጨዋታ ስላለበት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38,4000090
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 20:07

Photo1/2
ማድሪድ ዣቪየር ቴባስ ከሀላፊነት እንዲለቁ ጠየቀ ! ሪያል ማድሪድ የላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ ከሀላፊነታቸው እንዲለቁ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ሪያል ማድሪድ ዣቪየር ቴባስ ከሀላፊነት እንዲለቁ የጠየቀው ፕሬዝዳንቱ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ነው። ቫቪየር ቴባስ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በሰጡት አስተያየት የሪያል ማድሪድን ቴሌቪዥን እና ማኔጅመንት ተችተው ነበር። ዣቪየር ቴባስ የሪያል…
37,30000187
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 19:31

Photo1/2
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት በተመሳሳይ ሰዓት የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች አቻ ተጠናቀዋል።

በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 1ለ1 ተጠናቋል።

ቢኒያም አይተን አዳማ ከተማን መሪ ሲያደርግ አብዱልሀሚድ ሙባረክ ቅዱስ ጊዮርጊስን አቻ አድርጓል።

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረገው ሌላ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 ተለያይተዋል።

ለሀዋሳ ከተማ ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር ሎዌ ሎኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አቻ አድርጓል።

ቀጣይ መርሐግብር ?

እሁድ - ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሰኞ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሸገር ከተማ

ሰኞ - ነገሌ አርሲ ከ አዳማ ከተማ

- የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ተጋጣሚው ሲዳማ ቡና አህጉራዊ ጨዋታ ስላለበት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
37,2000067
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 19:14

Photo1/2
ደጋፊዎች ድምፅ የሚሰጡት ባሎን ዶር ምንድነው ?

በፍራንስ ፉትቦል የሚዘጋጀው ባሎን ዶር ደጋፊዎች የምንግዜም ምርጡን ባሎን ዶር " BOAT " እንዲመርጡ ጋብዟል።

ይሁን እንጂ ይህ ምርጫ የ ሱፐር ባሎን ዶር ሽልማት እንዳልሆነ አዘጋጆቹ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በደጋፊዎች ድምፅ የሚሰጥበት የምንግዜም ምርጡ ባሎን ዶር ምርጫ የሽልማት ዋንጫ የለውም ተብሏል።

ድምፅ አሰጣጡ በበይነ መረብ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን አሸናፊው ከሰኞው የባሎን ዶር ስነ ስርዓት ሁለት ቀናት በኋላ ይፋ ይደረጋል።

አዘጋጆቹ አያይዘውም በአሁኑ ሰዓት ሱፐር ባሎን ዶር ሽልማት ለማዘጋጀት እቅድ እንደሌላቸው ገልጸዋል።

ሱፐር ባሎን ዶር ሽልማት በታሪክ አንድ ጊዜ ብቻ 1989 ለአልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ተበርክቶ ነበር።

የምንግዜም ምርጡን ባሎን ዶር " BOAT " ምርጫ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 2008 ያሳካው ባሎን ዶር በ 75% ድምፅ ይመራል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
35,60000378
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 18:59

Photo1/2
የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? ባለፉት ሁለት ቀናት የተካሄዱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ተከትሎ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ፊል ፎደን ( ማንችስተር ሲቲ ) ⏩ ሪዮ ንጉሞሀ ( ሊቨርፑል ) ⏩ ኒኮ ፓዝ ( ኮሞ ) እና ⏩ ማክ ቶሚናይ ( ናፖሊ ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጫዋቾች ሆነዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
36,30000269
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 18:51

Photo1/2
ካሪክ በክለቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይገኛሉ !

በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ስራቸው አደጋ ላይ መሆኑ ሲነገር ነበር።

ይሁን እንጂ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ነገ በሚኖረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደሚገኙ ተረጋግጧል።

አሰልጣኙ በቀጣዩ የበርንማውዝ ጨዋታ እንደተለመደው ቡድኑን እንደሚመሩ ይጠበቃል።

ማንችስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝ ለውጥ ለማድረግ ስለማሰቡ እስካሁን ከታማኝ የመረጃ ምንጭ የተሰማ ዜና የለም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
37,00000172
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 18:07

Photo1/2
የአሌክስ ስኮት የበርንማውዝ ቆይታ ?

የበርንማውዝ ባለቤት ቢል ፎሌይ አሌክስ ስኮት በክለቡ ውሉን አራዝሞ እንዲቆይ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

አሜሪካዊው የክለቡ ባለቤት በርንማውዝ ለአሌክስ ስኮት ትክክለኛው ቦታ ነው ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።

አክለውም “ አሌክስ ስኮት አዲስ ኮንትራት ፈርሞ እዚህ እንዲቆይ እንፈልጋለን ፤ የኮንትራት ሁኔታውን ለመፍታት ጥረታችንን እንቀጥላለን “ ብለዋል።

ይሁን እንጂ የክለቡ ባለቤት የተጨዋቹ ፈላጊዎች ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲ ሀሳቡን ሊያስቀይሩ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸው ገልጸዋል።

“ እኛ ተስፋ አንቆርጥም ነገርግን ተጨዋቾች ቼልሲ ወይም ማንችስተር ሲቲ ጥሩ ናቸው ብለው ሊሄዱ ይችላሉ “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
40,50000130
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 15:21

Photo1/2
“ የአስቶን ቪላ ጨዋታ ከባድ ይሆናል ” ኢንዞ ማሬስካ

የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከአስቶን ቪላ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ኢንዞ ማሬስካ በንግግራቸው “ የአስቶን ቪላ ጨዋታ 100% በጣም ከባድ ይሆናል “ ብለዋል።

አክለውም “ ኤርሊንግ ሀላንድ ለጨዋታው ዝግጁ ነው “ ያሉ ሲሆን “ ስለ ኦሬሊ ፣ ኑኔስ እና ኮቫቺች ሁኔታ ከልምምድ በኋላ እናውቃለን “ ብለዋል።

“ ሀላንድ ፣ ሼርኪ እና ፎደን አንድ ላይ መጫወት ይችላሉ “ ያሉት ማሬስካ ሁሉም የጨዋታ እቅዳችን ላይ ይመሰረታል ሲሉ ተናግረዋል።

“ በአጀማመራችን ደስተኞች ነን ነገርግን ተጨማሪ ድሎችን ተርበናል ፤ በአሁኑ ደስተኛ ነን ቢሆንም ተጨማሪ እንፈልጋለን “ ኢንዞ ማሬስካ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
46,50000308
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 14:54

Photo1/2
“ ግንቦት ላይ የምታዩት ቼልሲ ሌላ ነው “ ዣቢ አሎንሶ

የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቼልሲ በቀጣይ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚሆን ገልጸዋል።

ከጄሚ ካራገር ጋር ቆይታ ያደረጉት ዣቢ አሎንሶ “ አሁን ከምናየው ቼልሲ ግንቦት ላይ የምናየው ቼልሲ የተለየ ይሆናል በዚህ እርግጠኛ ነኝ “ ብለዋል።

“ ቼልሲ ፕሪሚየር ሊግ እና ሻምፒየንስ ሊግ ካሸነፈ ብዙ አልቆየም “ ያሉት ዣቢ አሎንሶ “ ክለቡን ወደዛ ደረጃ ለመመለስ እና ለዋንጫ ለመፎካከር ጓጉተናል “ሲሉ ገልጸዋል።

“ ነገርግን ሁሉም ነገር በአንዴ መሆን አለበት ብለን የምናምን የዋህ አይደለንም “ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
46,40000462
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 14:02

Photo1/2
ላሚን ያማል በግል ጄት ይጓዛል !

የባርሴሎናው ኮከብ ላሚን ያማል ለባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት በግል ጄት ወደ ለንደን እንደሚያመራ ተገልጿል።

ላሚን ያማል ከቤተሰቡ እና የቅርብ ሰዎቹ ጋር ወደ ስፍራው የሚያቀናበት የግል ጄት መከራየቱ ተገልጿል።

የዓለም ሻምፒዮኑ ያማል የባሎን ዶር ሽልማቱን ሊያሸንፉ ይችላሉ ተብለው ከሚጠበቁ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው።

የባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት የፊታችን ሰኞ በእንግሊዝ ርዕሰ መዲና ለንደን ይካሄዳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50,10000520
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 03:53

Photo1/2
የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

ባለፉት ሁለት ቀናት የተካሄዱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ተከትሎ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በዚህም መሰረት :-

⏩ ፊል ፎደን ( ማንችስተር ሲቲ )

⏩ ሪዮ ንጉሞሀ ( ሊቨርፑል )

⏩ ኒኮ ፓዝ ( ኮሞ ) እና

⏩ ማክ ቶሚናይ ( ናፖሊ ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጫዋቾች ሆነዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
59,00000301
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 03:35

Photo1/2
“ የተሻለ ውጤት ማግኘት እንችል ነበር ” ራይስ

የመድፈኞቹን የአቻነት ግብ ያስቆጠረው ዴክላን ራይስ “ ምርጥ ጨዋታ ነበር “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ጥሩ ጨዋታ ነበር ነገርግን ከዚህ የበለጠ ውጤት ማግኘት እንችል እንደነበር ተሰምቶናል “ ሲል ራይስ ተናግሯል።

ወደኋላ ተመልሶ ለመጫወት ወደ ጀርመን አለማቅናታቸውን የገለፀው ራይስ “ ከእነሱ ጋር መፎካከር ፈልገን ነበር “ብሏል።

“ ምክንያቱም ባየር ሙኒክ ከፒኤስጂ ጋር ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው “ ሲል ተናግሯል።

“ ለእኔ ሀሪ ኬን ባሎን ዶር ይገባዋል ፤ ያለው ቁጥር በራሱ ይናገራል ፤ እሱ የተለየ አመት አሳልፏል አስደናቂ ተጨዋች ነው።“ ራይስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
56,40000499
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 03:18

Photo1/2
“ አቻውን እቀበላለሁ ነገርግን በእሱ ደስተኛ ነኝ ማለት አይደለም “ ሚኬል አርቴታ

የአርሰናሉ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በቡድናቸው እንቅስቃሴ ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል።

“ አቻ ውጤቱን እቀበላለሁ “ ያሉት አርቴታ
“ ይሄ ማለት ግን በውጤቱ ደስተኛ ነኝ ማለት አይደለም ” ብለዋል።

“ ወደዚህ የመጣነው ለማሸነፍ ነው ዝግጅታችን ለማሸነፍ ነበር “ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

አክለውም “ ጥሩ ጨዋታ ነበር ፤ የዛሬ አቋማችን ካደረግናቸው ምርጥ እንቅስቃሴዎች አንዱ ነው “ሲሉ ገልፀውታል።

ሴለ ቡካዩ ሳካ ጉዳት የተጠየቁት ሚኬል አርቴታ “ ሲታይ ጥሩ አይመስልም ነገርግን መጠበቅ እና ማየት አለብን "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52,80000476
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 02:57

Photo1/2
“ አቻ ፍትሀዊ ውጤት ነው “ ሀሪ ኬን

እንግሊዛዊው የባየር ሙኒክ አጥቂ ሀሪ ኬን የምሽቱ ጨዋታ ተመጣጣኝ ፉክክር እንደነበረው ገልጿል።

“ ሙሉ ጨዋታውን ካየነው አቻ ለሁለቱም ፍትሀዊ ውጤት ነው “ ሲል ሀሪ ኬን ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።

“ አርሰናል ላይ ብዙ ፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሪያለሁ ስንት እንደሆነ እንኳን አላውቅም።“ ሀሪ ኬን

ሀሪ ኬን በጨዋታው የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።

ሀሪ ኬን አርሰናል ላይ አጠቃላይ አስራ ስድስተኛ ግቡን ሲያስቆጥር ብዙ ግብ ያገባበት ሶስተኛው ክለብም ሆኗል።

ስለ ባሎን ዶር የተጠየቀው ኬን “ ባሳለፍኩት የውድድር አመት እኮራለሁ ፤ ካሸነፍኩ አስደናቂ ይሆናል “ ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50,00000419
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 02:38

Photo1/2
“ ከመበሳጨት አልፌ በጣም ተናድጃለሁ “ ማይክል ካሪክ

“ ሁሉም ሰው ሀላፊነት ይወስዳል “

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የቡድናቸውን እንቅስቃሴ “ ተቀባይነት የለውም “ ሲሉ በምሬት ተናገሩ።

“ ዛሬ የተፈጠረው ነገር ተቀባይነት የሌለው ነው “ ያሉት ካሪክ “ እያንዳንዱ ሰው ሀላፊነት መውሰድ አለበት “ ብለዋል።

“ እንደ ክለቡ ደጋፊ የዛሬው እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም ደጋፊው ይሄን ጨዋታ በማየቱ አዝናለሁ “ ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ወደኋላ እና ወደፊት እየሮጥክ ካልተጫወትክ አታሸንፍም ፤ በውጤቱ ከመበሳጨት አልፌ በጣም ተናድጃለሁ “ ብለዋል።

“ ምክንያቱም ይሄ ክለብ ትልቁን የህይወት ክፍሌን ይወክላል ፤ ተጨዋቾቹ ለእኔ ሳይሆን ለክለቡ ሲሉ መጫወት አለባቸው “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport          @YisakAH
50,10000601
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 02:31

Photo1/2
“ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ገብተናል “ ፈርናንዴዝ

" ደፋር መሆን አለብን “

የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ክለቡ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ከጨዋታው በኋላ ገለፀ።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሰጠው ቃል “ በአሁኑ ሰዓት በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነን “ ሲል ተናግሯል።

ስለ ጨዋታው ያነሳው ፈርናንዴዝ “ ዛሬ ሰው በሰው ይዘን ያልተጫወትነው በአሰልጣኝ ቡድኑ ውሳኔ ነበር “ ብሏል።

የአሰልጣኝ ቡድኑ በዛሬው ጨዋታ ሰው በሰው ይዞ የመጫወት አጨዋወት መንገድን ላለመከተል ወስኖ እንደነበር ገልጿል።

ፈርናንዴዝ አክሎም “ ወደፊት ወጥተን ስናጠቃ አደጋውን መጋፈጥ እና ደፋር መሆን ያስፈልገናል ብዬ አስባለሁ ” ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50,00000561
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

22 de out. de 2026, 02:27

Photo1/4
#ተጠናቀቀ

ባየር ሙኒክ 2-2 አርሰናል

⚽ ዴቪስ                  ⚽ ኢዜ
⚽ ኬን                      ⚽ ራይስ

ሪያል ማድሪድ 4-1 ሌፕዚግ

⚽ ሲልቫ           ⚽ ጎሚስ
⚽ አርዳ ጉለር
⚽ ምባፔ
⚽ ድዮማንዴ

አስቶን ቪላ 3-1 ቫይኪንግ

⚽ ባርክሌይ   ⚽ ክሪስተንሰን
⚽ ቡንድያ
⚽ ሄግሄም ( og )

ክለብ ብሩጅ 3-0 ሌንስ

ኢንተር ሚላን 1-0 ሻካታር

⚽ አጉስቶ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50,30000183
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

18 de out. de 2026, 00:58

Photo
አዲስ የተገኘ ተክል በሜሲ ስም ተሰየመ !

ሳይንቲስቶች አዲስ ያገኙትን አዲስ የእፅዋት ዝርያ በአርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ስም መሰየማቸውን ገለፁ።

በፔሩ ብቻ የሚበቅል የተለየ ተክል እንዳገኙ የገለፁት ተመራማሪዎቹ ለሊዮኔል ሜሲ ክብር ሲሉ በስሙ መሰየማቸው ተነግሯል።

የእፅዋት ዝርያው እንደ አርጀንቲና ባንዲራ ደማቅ ሰማያዊ ቀለም እና ነጭ አበባ እንዳለው ተገልጿል።

አዲሱ የእፅዋት ዝርያ " Salvia Messii " ወይም የሜሲ ተክል ተብሎ መሰየሙ ተነግሯል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
18,10000595
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

18 de out. de 2026, 00:05

Photo
ባርሴሎና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !

ባርሴሎና ከሪያል ቤቲስ ጋር ያደረገውን 9ኛ ሳምንት የሊግ መርሐግብር 5ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የባርሴሎናን የድል ግቦች ላሚን ያማል ፣ ሮድሪ ፣ ጋብሬል ጄሱስ ፣ ኤሪክ ጋርሺያ እና ዳኒ ኦልሞ አስቆጥረዋል።

ለሪያል ቤቲስ ግቦችን ጎሜዝ እና ኢዛልዙሊ ከመረብ አሳርፈዋል።

ባርሴሎና የመጀመሪያ ዘጠኝ የላሊጋ ጨዋታዎችን ሲያሸንፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።

ባርሴሎና በውድድር ዘመኑ በሁሉም ውድድሮች አስራ አንደኛ ተከታታይ ድሉን ማሳካት ችሏል።

ባርሴሎና በሊጉ ባደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች 3️⃣9️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1ኛ. ባርሴሎና :- 27 ነጥብ
3ኛ. ሪያል ቤቲስ :- 19 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - ፒኤስጂ ከ ባርሴሎና

ረቡዕ - ሪያል ቤቲስ ከ ፌይኖርድ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
28,90000258
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 23:56

Photo
ባየር ሙኒክ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

ባየር ሙኒክ ከሌፕዚግ ጋር ያደረገውን የቡንደስሊጋ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 6ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።

በጨዋታው ሉዊስ ዲያዝ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

ቀሪዎቹን የባየር ሙኒክ የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን ፣ ኦሊሴ እና ፓቭሎቪች ማስቆጠር ችለዋል።

ባየር ሙኒክ ነጥቡን 14 በማድረስ የሊግ መሪነቱን አጠናክሯል።

ሌፕዚግ በበኩሉ በዘጠኝ ነጥቦች ሰባተኛ ደረጃ ይዞ ይገኛል።

ቀጣይ መርሐግብር ?

ረቡዕ - ባየር ሙኒክ ከ አርሰናል ( ucl )

ረቡዕ - ሪያል ማድሪድ ከ ሌፕዚግ ( ucl )

@tikvahethsport      @kidusyoftahe
29,50000131
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 23:32

Photo
ኢንተር ሚላን መሪነቱን አጠናክሯል !

በጣልያን ሴርያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢንተር ሚላን ቦሎኛን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ኢንተር ሚላንን ለድል ያበቁ ጎሎች ማርከስ ቱራም ፣ አጉስቶ እና ቦኒ አስቆጥረዋል።

ኢንተር ሚላን በሴርያው 19 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛል።

ቀደም ብሎ በተደረገ የጣሊያን ሴርያ መርሐ ግብር ናፖሊ በቬኔዚያ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

በውድድር አመቱ ሶስተኛ የሊግ ሽንፈቱን ያስተናገደው ናፖሊ በአስር ነጥቦች ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe
31,6000077
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 22:47

Photo
ፒኤስጂ የሊጉን መሪነት ተረክቧል !

በፈረንሳይ ሊግ ፒኤስጂ ከስትራስቡርግ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የፒኤስጂን የድል ግቦች ዴምቤሌ ፣ ዲዚሬ ዱዌ እና ዛባርኒ ማስቆጠር ችለዋል።

በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የሚመራው ፒኤስጂ የሊጉን መሪነት ከሞናኮ መረከብ ችሏል።

ፒኤስጂ በቀጣይ ማክሰኞ ከባርሴሎና ጋር የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
37,30000208
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 22:33

Photo
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።

የሀዋሳ ከተማን ግብ ጌታነህ ከባድ ከመረብ ሲያሳርፍ ለኢትዮጵያ መድን አልፍሬድ ኩሩንዚዛ አስቆጥሯል።

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

ሐሙስ - ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
37,7000045
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 22:21

Photo
ኢንዞ ማሬስካ አዲስ ታሪክ ፅፈዋል !

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ማንችስተር ሲቲን እየመሩ የመጀመሪያ ሰባት የሊግ ጨዋታዎችን አሸንፈዋል።

ኢንዞ ማሬስካ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ የመጀመሪያ ሰባት የሊግ ጨዋታዎችን ያሸነፉ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ሆነዋል።

ኢንዞ ማሬስካ ከጨዋታው በኋላ “ በጣም ደስተኛ ነኝ የፕሪሚየር ሊጉ መሪዎች ነን “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ከሰባት ጨዋታ ሰባት አሸንፈናል “ ያሉት ኢንዞ ማሬስካ ይሄ ሆኖ ሳለ እንዴት አልደሰትም ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38,20000447
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 21:35

Photo
ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን አጠናክሯል !

በፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል።

ከአፕስዊች ታውን ጋር ጨዋታውን ያደረገው የሊጉ መሪ ማንችስተር ሲቲ 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ 2x እና ፊል ፎደን የማንችስተር ሲቲን ግብ ሲያስቆጥሩ ለኢፕስዊች ሜዳ እና ፍሌሚንግ ከመረብ አሳርፈዋል።

ሊቨርፑል በበኩሉ ብሬንትፎርድን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሊቨርፑልን የድል ግቦች ሙኖዝ እና አይሳክ ከመረብ ሲያሳርፉ ፖተር ለብሬንትፎርድ አስቆጥሯል።

ማንችስተር ሲቲ የመጀመሪያ ሰባት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።

የሊግ ደረጃቸው ?

1ኛ. ማንችስተር ሲቲ :- 21 ነጥብ
5ኛ. ሊቨርፑል :- 12 ነጥብ
6ኛ. ብሬንትፎርድ :- 10 ነጥብ
10ኛ. ኢፕስዊች :- 9 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - ማንችስተር ሲቲ ከ አቴንስ ( ucl )

ማክሰኞ - ሊቨርፑል ከ ቪያሪያል ( ucl )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
44,00000317
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 21:32

Photo
101'

ማንችስተር ሲቲ 3 - 2 ኢፕስዊች ታውን

⚽ ፊል ፎደን          ⚽ ሜዳ
⚽⚽ ሀላንድ

ብሬንትፎርድ 1 - 2 ሊቨርፑል

⚽ ሌዊስ ፖተር       ⚽ ሙኖዝ
                              ⚽ አይሳክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
41,10000101
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 21:22

Photo
90'

ማንችስተር ሲቲ 3 - 2 ኢፕስዊች ታውን

⚽ ፊል ፎደን          ⚽ ሜዳ
⚽⚽ ሀላንድ

ብሬንትፎርድ 1 - 2 ሊቨርፑል

⚽ ሌዊስ ፖተር       ⚽ ሙኖዝ
⚽ አይሳክ

ፉልሀም 1 - 0 ሀል ሲቲ

⚽ ኢዎቢ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
39,7000088
TIKVAH-SPORT logo
TIKVAH-SPORT

17 de out. de 2026, 21:18

Photo
86'

ማንችስተር ሲቲ 3 - 1 ኢፕስዊች ታውን

⚽ ፊል ፎደን          ⚽ ሜዳ
⚽⚽ ሀላንድ

ብሬንትፎርድ 1 - 2 ሊቨርፑል

⚽ ሌዊስ ፖተር       ⚽ ሙኖዝ

ፉልሀም 1 - 0 ሀል ሲቲ

⚽ ኢዎቢ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38,6000042

Showing 30 of 87 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram TIKVAH-SPORT?+

TIKVAH-SPORT (@tikvahethsport) é um canal Telegram listado em Esports no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 291.592 inscritos no tgdio.

Como entrar em TIKVAH-SPORT (@tikvahethsport) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @tikvahethsport de graça.

TIKVAH-SPORT é um bom canal de Esports?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de TIKVAH-SPORT antes de entrar. Atualmente lista cerca de 291.592 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Esports.

Onde ver estatísticas e posts de TIKVAH-SPORT?+

No tgdio, abra @tikvahethsport para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.