💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures Telegram channel photo

💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures

@orthodox_profilesPublic Channel

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ? 💥• ለማስታወቂያ @Marks_promo ፕሮፋይል የሚያረጉት ፎቶ አጥተው ተጨንቀዋል ? ይቀላቀሉን ለወዳጆም ያጋሩ ።🙏 ምርጥ ምርጥ ሀይማኖታዊ Pictures ያገኛሉ ።

Wallpapers HDportuguêsBrasil

281

Last views

2 (2 subscribers)
Membros
—
Rating
20
Total Posts
Oct 20, 2026, 7:20 PM
Atualizado
Mar 30, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel Name💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures
Username@orthodox_profiles
CategoryWallpapers HD
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros2
Channel TypePublic Channel
Created30 de mar. de 2026
Last Updated20 de out. de 2026 • ontem
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#204685-1177
Classificação por Idioma
#4490-4
Classificação por Categoria
#533-2

Crescimento de Participantes

Total: 230 Days growth: +00%
09/2109/2610/0110/0610/1110/1610/20
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
21:09:20262
22:09:20262
23:09:20262
24:09:20262
25:09:20262
26:09:20262
27:09:20262
28:09:20262
29:09:20262
30:09:20262
01:10:20262
02:10:20262
03:10:20262
04:10:20262
05:10:20262
06:10:20262
07:10:20262
08:10:20262
09:10:20262
10:10:20262
11:10:20262
12:10:20262
13:10:20262
14:10:20262
15:10:20262
16:10:20262
17:10:20262
18:10:20262
19:10:20262
20:10:20262
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:202667,425
Week of 06:04:202667,373
Week of 13:04:202667,677
Week of 20:04:202668,040
Week of 27:04:202668,040
Week of 04:05:202668,040
Week of 11:05:202669,352
Week of 18:05:202669,352
Week of 25:05:202669,352
Week of 01:06:202669,594
Week of 08:06:202669,594
Week of 15:06:20262
Week of 22:06:20262
Week of 29:06:20262
Week of 06:07:20262
Week of 13:07:20261
Week of 20:07:20261
Week of 27:07:20261
Week of 03:08:20261
Week of 10:08:20261
Week of 17:08:20261
Week of 24:08:20262
Week of 31:08:20262
Week of 07:09:20262
Week of 14:09:20262
Week of 21:09:20262
Week of 28:09:20262
Week of 05:10:20262
Week of 12:10:20262
Week of 19:10:20262
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
March 202667,250
April 202668,040
May 202669,352
June 20262
July 20261
August 20262
September 20262
October 20262
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
20262

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1❝ የጭንቄ መርሻ ነሽ : የብቸኝነቴ1.2K
  2. #2❝ ሰማዕታት የዚችን አለም ጣዕም በእውነት ናቁ .... ❞ 🙏🥰930
  3. #3መድብዙ ጠቢባን ስለ ደግነት : ጥግ ፅፈዋል ግን የአንቺን ደግነት ጥግ ገልፀው ሊጨርሱች አይችሉም - እመ ብዙሀ928
  4. #4🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚ884
  5. #5❝ አንቺን ይዤ ስንቱን ተወጣሁት ❞ 😍🙏816
  6. #6መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው !🙏813
  7. #7❝ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ .... ❞ 🙏🥰811
  8. #8አይጠቅምህም ተው ብለኸኝ :613
  9. #9ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ 🥰🥰604
  10. #10🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚ565

Últimos Posts

Photo
🥰 ልደትሽ ልደታችን ነው !! አንች ከማህፀን ወጥተሽ እኛን ከጨለማ አውተሽናል ።🎚️🤍🙌

" እመ ኩሉ ለዓለም"🕊️

➪ማርያም እናቴ --------- ግቢ ከቤቴ👏
<የውቂያኖስ እንቁ-------የሰማይ ስጦታ።
<የመለከት ሚስጥር-----የምድራዊ ዋልታ።
<የዘመናት ትንቢት--------የኪዳን ብራና።
<የክርስቶስ እናት---------የበረሃ ጀግና።
<የፍቅር ውጋገን----------የቤቴልሔም ጮራ።
<የኦርዮን ኮከብ----------የመቅደስ ሙሽራ።
<የፅድቅ ደንገጡር----የትንሣኤው መብራት።
<የንሥሐ ምእራፍ-------የአዳም ልጆች እናት።
<የሰላም እመቤት---------የገነት አበባ።
<አምላክ ያነገሰሽ---------የፃድቃን አንቀልባ።
<የፍጡራን ተስፋ------የአዲስ ህይወት ፀሓይ።
<የያእቆብ መሰላል------የምድር፤የሰማይ።
<የተዘጋ ከፋች--------የዘመናት ኩርፊያ።
<የምህረት ቃል ኪዳን--------የሃጥያት መግፊያ።

🙏

   🌺 https://t.me/Maryam_Maryam2127🌺

💜• •💜
2810010
Photo
❝ አንቺን ይዤ ስንቱን ተወጣሁት ❞ 😍🙏

💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| | 💜

     ➪ 
     ➪
8160020
Photo
መድብዙ ጠቢባን ስለ ደግነት : ጥግ ፅፈዋል ግን የአንቺን ደግነት ጥግ ገልፀው ሊጨርሱች አይችሉም - እመ ብዙሀንዬ ... ❤️‍🩹❣  🙏


♥️           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| | ❤

     ➪ 
     ➪
9280024
Photo
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው !🙏


♥️           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| | ❤

     ➪ 
     ➪
8130021
Photo
❝ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ .... ❞ 🙏🥰

ቅዱስ ገብርኤል አባቴ 19 😍

💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| | 💜

➪ 
   ➪
8110017
Photo
❝ ሰማዕታት የዚችን አለም ጣዕም በእውነት ናቁ .... ❞ 🙏🥰

ቅዱስ እስጢፋኖስ አባቴ 17 😍

💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| | 💜

➪ 
   ➪
9300013
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
884005
Photo
❝ የጭንቄ መርሻ ነሽ : የብቸኝነቴ
እፅናናለሁ ሳይሽ ድንግል እመቤቴ ❞ 😍❤️‍🩹


💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| | 💜

➪ 
   ➪
1,1900012
Photo
❖ ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው ⁉❖

••✥ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክትም “መኑ ፈጠረነ፦ማን ፈጠረን” ሲሉ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ መላእክት በተረበሹ ጊዜ “የፈጠረንን✥አምላካችን እስክናውቅ በያለንበት ጸንተን እንቁም” ብሎ ያረጋጋቸው መልአክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ “በእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም” እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል።

✥ይህ ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
ሰጥናኤል ሥላሴን በካደ ጊዜ መላእክትን በቃሉ ያጽናናቸው

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ ይህ

✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ

✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
ወደ ዘካርያስ የተላከ የዮሐንስን ልደት ያበሰረ

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ

✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
ድንግል ማርያምና ሕፃኑን ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ

✥ይህ ገብርኤል ነው✥
የብርሃን ራስ ወርቅ የተቀዳጀ

✥ገብርኤል ነው✥
የአሸናፊና የኃይል መልአክ

✥ገብርኤል ነው✥
ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ

✥ገብርኤል ነው✥
"የመልአኩ ጥበቃ እና ረድኤት አይለየን"
❖አሜን❖

➪ 
➪
2410013
Photo
የእስራኤል አምላክ ሆይ ፣
አንተን አጥብቀው የሚሹ ፣
ከእኔ የተነሣ አይዋረዱ ፣ 🙏😍

መዝሙር 69:6


💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ LIKE እንዳይረሳ | 💜

   ➪ 
   ➪
3240014
Photo
ያልወደቅነው እግዚአብሄር ደግ እረኛ ስለሆነን እንጂ " የገፈተሩንማ ብዙ ነበሩ " 😍

💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ LIKE እንዳይረሳ | 💜

   ➪ 
   ➪
3500015
Photo
🤲🙏😍


💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ LIKE እንዳይረሳ | 💜

   ➪ 
   ➪
4020017
Photo
Words Can't explain any of it . ተመስገን ለዘላለም 🤲🙏😍

💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ LIKE እንዳይረሳ | 💜

   ➪ 
   ➪
4850024
Photo
ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ 🥰🥰

😍• ፲፪ •😍 ሚካኤልዬ የኔ አባት


💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ LIKE እንዳይረሳ | 💜

   ➪ 
   ➪
6040019
Photo
አይጠቅምህም ተው ብለኸኝ :
ሞክሬው የጠቀመኝ አንድም የለም አምላኬ 🥹🤲

💛           📤           🔉ㅤ      🔻                        
   Lᶦᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
| ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ LIKE እንዳይረሳ | 💜

   ➪ 
   ➪
6130023
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
565002

Showing 20 of 20 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram 💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures?+

💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures (@orthodox_profiles) é um canal Telegram listado em Wallpapers HD no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 2 inscritos no tgdio.

Como entrar em 💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures (@orthodox_profiles) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @orthodox_profiles de graça.

💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures é um bom canal de Wallpapers HD?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de 💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures antes de entrar. Atualmente lista cerca de 2 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Wallpapers HD.

Onde ver estatísticas e posts de 💛 አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures?+

No tgdio, abra @orthodox_profiles para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.