Motivational speech&phychology Telegram channel photo

Motivational speech&phychology

@motivetPublic Channel

@getahunli367 "ሕይወት የተፈጥሮ ስጦታ ስትሆን፤ የተዋበች ሕይወት ግን የጥበብ ስጦታ ነች" የስነ-ልቦና ምክሮች ★የምንወያይበት ★ምክር የምንሰጥበት ★ራሳችንን የምናውቅበት እና ሌሎችም አስተማሪ ነገሮችን የምንማርበት ቻናል ነው @getahunli367

1.9k

Last views

197 (197 subscribers)
Membros
—
Rating
10
Total Posts
Oct 12, 2026, 5:29 AM
Atualizado
Oct 10, 2025
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameMotivational speech&phychology
Username@motivet
CategoryFrases Inspiradoras
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros197
Channel TypePublic Channel
Created10 de out. de 2025
Last Updated12 de out. de 2026 • há 11 dias
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#286068-282
Classificação por Idioma
#6542-25
Classificação por Categoria
#1312-1

Crescimento de Participantes

Total: 19730 Days growth: -21%
09/1209/1709/2209/2710/0210/0710/11
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
12:09:2026199
13:09:2026199
14:09:2026198
15:09:2026198
16:09:2026198
17:09:2026198
18:09:2026198
19:09:2026198
20:09:2026198
21:09:2026198
22:09:2026198
23:09:2026198
24:09:2026197
25:09:2026197
26:09:2026197
27:09:2026197
28:09:2026197
29:09:2026197
30:09:2026197
01:10:2026197
02:10:2026197
03:10:2026197
04:10:2026197
05:10:2026197
06:10:2026197
07:10:2026197
08:10:2026197
09:10:2026197
10:10:2026197
11:10:2026197
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 16:03:2026222
Week of 23:03:2026222
Week of 30:03:2026223
Week of 06:04:2026221
Week of 13:04:2026220
Week of 20:04:2026220
Week of 27:04:2026220
Week of 04:05:2026212
Week of 11:05:2026212
Week of 18:05:2026212
Week of 25:05:2026214
Week of 01:06:2026214
Week of 08:06:2026213
Week of 15:06:2026213
Week of 22:06:2026213
Week of 29:06:2026213
Week of 06:07:2026213
Week of 13:07:2026211
Week of 20:07:2026209
Week of 27:07:2026208
Week of 03:08:2026208
Week of 10:08:2026206
Week of 17:08:2026206
Week of 24:08:2026199
Week of 31:08:2026199
Week of 07:09:2026199
Week of 14:09:2026198
Week of 21:09:2026197
Week of 28:09:2026197
Week of 05:10:2026197
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
March 2026222
April 2026220
May 2026214
June 2026213
July 2026208
August 2026199
September 2026197
October 2026197
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
2026197

Últimos Posts

Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

ማመስገን አታቁም!

የጎደለህን አትቁጠር የተሰጠህን አስብ፤ ብዙ ያልጠበካቸው መልካም ነገሮች በህይወትህ ብዙ ጊዜ ደጋግመው ተከስተዋል፤ የዛሬው ቀን አንዱ ስጦታ ነው።

ትናንት ሲስቁ ውለው ዛሬ ጠዋት ግን ከእንቅልፋቸው ያልነቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ይሄንን ፅሁፍ ለማንበብ ቢያንስ መተንፈስ አለብህ፤ በህይወት እስካለህ ደግሞ የማይስተካከል ነገር የለም። ወዳጄ መስጠት ለማይሰለቸው ፈጣሪህ ማመስገን አትሰልች!
1,910000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

ሰላም እንደምን ዋላቹ ቤተሰቦች ዛሬ ልዩ ቀን ነው 😊
ደስ የሚል ቆይታ🙏

ሰባቱ_የጠቢብ_መንገዶች

🍀🍀🍀እንዴት አደራችሁ🍀🍀🍀
የሰው ልጅ ወደ ጥበብ እንዲጠጋና ጠቢብ እንዲሆን እነዚህ ሰባቱ ደግሞ ያስፈልጉታል።

1 እውቀት
2 መታመን
3 ትዕግስት
4 ባለ ራዕይ መሆን
5 ከውድቀት መነሳት
6 ራስን መመርመር
7 ፈጣሪን መፍራት

መረጃ አጣርቶ ለይቶ እየመረመሩ መመገብ ወደ አዋቂነት ያደርሳል። አሊያ ግን መረጃ ሁሉ ወደ ዕውቀት አይወሰድም።

ዕውቀት በአእምሮ ሲቀመጥ ጥበብን ያለብሳል፤ ጥበብ የለበሰ ሰው ደግሞ የጊዜን ታላቅነት ይረዳል። ጊዜ በሕይወት የሚገዛ ውድ ነገር ነው። ጠቢብ ጊዜውን ሳያባክን ይጠቀማል። ወደ ኋላ እንደማይመለስ አውቆ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ እንኳን ሰባት ጊዜ ይነሳል።

እንደወደቁ መቅረት የጠቢባን መንገድ አይደለም ። ከየት በኩል ወደቅኩ ብሎ እራሱን በመመርመር መነሳት ለሰው ልጅ ትልቁ ብልህነት ነው። ወድቆ ያቀረቀረ ሰው ሰውነቱን ይጥላል ተስፋ ይቆርጣል ይጠወልጋል። ሁሉን እረስቶ እንደገና በአዲስ መንፈስ በጥንካሬ ለመገለጥ ቆርጦ መነሳት እና እራስን ማደስ ለስኬት መነሻ ነው።

ምንጭ ከ ወርቅ ዘንግ በ መስፍን ሰለሞን
ከሄቨን ሲሳይ ገጽ የተወሰደ

ሰናይ ቀን ይሁንልን 🙏
2,180000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

ይሄ ቀን ለኔ ነው በል!
እንዴ ላንተ ባይሆንማ በተኛህበት ትቀር ነበር፤ ስንቶች በተኙበት ቀሩ? ስንቶች በዚህ ለሊት ከመሬት በታች በመቃብር አደሩ? ለምን መሰለህ? ቀናቸው እንዲሆን ፈጣሪ አልፈቀደማ! እኛ ግን ተፈቅዶልናል ዛሬ የኛ ነው!
1,850000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

ሰላም እንደምን ዋላቹ ቤተሰቦች ሁሉን ድንቅ አድርጎ የፈጠረ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው

#የተረጋጋ_ልብ ን ተጋበዝን መልካም ንባብ🙏

እረፍት የለሽ ሀሳቦች የረጋውን የልብ ባህር ያደፈርሳሉ፡፡ በተቃራኒው ደግሞ እርጋታው የደፈረሰ ልብ ሀሳብን ያስቆጣል።

አንዳንድ ጊዜ ልብ በውስጡ ያሉ እንደ ሀዘን፣ ስሜት፣ ምኞት፣ ድካም፣ ቁጣ፣ ቂም፣ የበቀል ፍላጎትና የበላይነት ፍላጎት ያሉ ስሜቶች የተረበሹ ይሆናሉ።

የተረጋጋ ልብ ለመንፈሳዊ ግብር ተስማሚ ነው። ሰላም ያጣ ልብ ግን መንፈሳዊ ነገሮችን በጥልቀት መመርመር አይችልም። ለመጸለይ ሲሞክር ሀሳቡ ይበታተናል። መጽሐፍ ለማንበብ ሲጀምር አእምሮው ይቅበዘበዛል። በዚህ ምክንያት አባቶቻችን መንፈሳዊ ሕይወታቸውን መለማመድ የሚችሉት በተረጋጋ መንፈስና በጸጥታ ቦታ ብቻ ስለሆነ ሰላምንና ጸጥታን አጥብቀው ይፈልጉ ነበር።

የተረጋጋች ልብ እርጋታዋን በመላው ሰውነት ታሰራጫለች፡፡ የልብ መረጋጋት የአስተሳሰብ መረጋጋትን፣ የስሜት መረጋጋትንና የባህሪያት መረጋጋትን ያስከትላል፡፡

የተረጋጋ ልብ ይኑራችሁ!

#እስከማዕዜኑ መጽሐፍ
የብፁእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ አራት መጽሐፍት በአንድ ላይ የቀረቡበት፡፡

በገበያ ላይ ውሏል፡፡

ከ ቡክ ወርልድ የተወሰደ ቸር ዋሉ
2,330000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

መፍራት የለም!

በህይወት አስጨናቂ ወቅቶች የሚመጡት ለአጭር ጊዜ ነው ግን የዘላለም ያህል ይረዝማሉ፤ ያንተ ማንነት ነጥሮ የሚወጣው በዚህ ከባድ ወቅት ነው፤ ጀግና ታላቅነቱ የሚታየው ከብርቱ ጠላት ጋር ሲፋለም ነው!

የገጠመህ ከባድ ችግር ከኋላው የፈጣሪን ስጦታ የያዘ ሊሆን ይችላል፤ አንተ አላየኸውም ማለት ደግሞ የለም ማለት አይደለም! ፈርተህ የትም አትደርስም የምትችለውን እያረክ መጋፈጥ አለብህ ወዳጄ!
1,570000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

🕌 ኢድ ሙባረክ 🕋

በቻናላችን የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443 ኛው የኢድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🕋

በአሉ የፍቅር ፣የሰላም ፣የመከባበር፣ እንዲሆንልን እንመኛለን
1,490000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

⨳ ሰላም እንደምን አደረቹ ቤተሰቦች ሁሉን ድንቅ አድርጎ የፈጠረ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏

⨳ደስየሚል የተባረከ ቀን ተመኘን አሜን🙏

#አባዬ_ጎበዝ_ነህ!

አንድ እውነተኛ ታሪክ ላጫውትህ። ከአመታት በፊት ፓሪስ ውስጥ በሚገኝ የኦፔራ አዳራሽ ውስጥ ሙዚቃውን ሊያቀርብ አንድ ታዋቂ ዘፋኝ ስምምነትን ፈጸመ። እሱ እንደሚመጣ የሰሙ አድናቂዎቹ የመግቢያ ትኬቶችን ተጋፍተው ገዙ። ሙዚቃው በሚቀርብበት እለትም፤ የመድረክ አስተናባሪው ንግግር ማድረግ ጀመረ -

"ክቡራት እና ክቡራን፤ በትዕግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን፤ ሆኖም ለዛሬ ቀጠሮ የተያዘለት ሙዚቀኛ በህመም ምክንያት ሊገኝ አልቻለም። ነገር ግን በእርሱ ምትክ ሌላ ሙዚቀኛ ፕሮግራሙን የሚያስቀጥለው ይሆናል"

ታዳሚዎቹ አጉረመረሙ፤ ይህንን ጠብቀው አልነበረም የመጡት።

ተጠባባቂ የተባለው ሙዚቀኛ ሙዚቃውን አቀረበ። ሲጨርስም፤ አዳራሹ ምቾት በማይሰጥ ሰጥታ ተዋጠ። በመሃል አንድ ህጻን ልጅ ከወንበሩ ተነሳና -

"አባዬ፤ ጎበዝ ነህ!" የሚል ድምጽን አሰማ። አዳራሹን የሞሉት ታዳሚዎች ይህንን ሲሰሙ እንባ እያነቃቸው ማጨብጨብ ጀመሩ...

አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ "ጎበዝ ነህ፤ በርታ!" ብለው የሚገፉን ሰዎች ያስፈልጉናል። የመጣህበትን መንገድ ባላውቀውም፤ ያለፍካቸው ብዙ ችግሮች እንቅፋቶች እና መከራዎች አሉና አይዞህ በርታ፤ ጎበዝ ልልህ እወዳለሁ።

አይዞህ በርታ!!
⨳ከ ተክሉ ቻናል የተወሰደ መልካም ቀን😊
1,390000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

አንድ እውነት ልነግራችሁ

ብዙ ሰዎች የሚወዱትን በጣም አስፈላጊዬ የሚሉትን ሰው ማጣት ከባድ ነገር ይመስላቸዋል…

ከባዱ ነገር እሱ አይደለም ከባዱ ነገር ባጣሀው ሰው ሃዘን እራስህን ማጣትህ ነው… ከባዱ ነገር ላጣሀው ሰው ደገመህ ለማተገኘው ሰው እራስህን ማጣትህ ነው።
ለነጌ ዛሬ እንኑር ....?????
1,150000
Motivational speech&phychology logo
Motivational speech&phychology

13 de set. de 2026, 19:39

ሰላም አን እደምን አደራቹ ክብር ምስጋና
ለፈጣሪ ይሁን 🙏

ዛሬ በጣም ደስ የሚል የሁላችንም ጥያቄ የሆነው
እኔም በግሌ በመተግበር ላይ ያለውት ደስ ሲል ምን ይሆን 😊 የምናየው ዝግጁ የሆነ ብቻ ያ ነበዋል ብል ህ የሆነ ልክ እንደኔ ይተገብረዋል ጎበዞች አሳክታቹታል

ልምድ እና ልማድ የሚለዉን እናያለን ዝግጁ የሆነ በላይክ ወይም ቻናላችንን በመጎብኘት ያተርፋል🙏

ዝግጁ ናቹ👏👏👏
እስኪ....
1,150000

Showing 10 of 10 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram Motivational speech&phychology?+

Motivational speech&phychology (@motivet) é um canal Telegram listado em Frases Inspiradoras no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 197 inscritos no tgdio.

Como entrar em Motivational speech&phychology (@motivet) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @motivet de graça.

Motivational speech&phychology é um bom canal de Frases Inspiradoras?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de Motivational speech&phychology antes de entrar. Atualmente lista cerca de 197 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Frases Inspiradoras.

Onde ver estatísticas e posts de Motivational speech&phychology?+

No tgdio, abra @motivet para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.