Furat (إفراطيس(Islamic channel Telegram channel photo

Furat (إفراطيس(Islamic channel

@furat_1islamicPublic Channel

...................꧁﷽꧂..................... #ኢስላማዊ_መረጃዎች #ኢስላማዊ_ታሪኮች #በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች #አጫጭር_ዳዕዋዎች እና #የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ #owner 👉 #أمير (#amir) for any comment our door is open.@furat_1islamic_bot

WebsériesportuguêsBrasil

55

Last views

5.6k (5,603 subscribers)
Membros
—
Rating
66
Total Posts
Oct 15, 2026, 5:34 PM
Atualizado
Apr 11, 2026
Created
Stats

Você está vendo conteúdo em português. Para ver conteúdo em outros idiomas, mude o idioma do site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameFurat (إفراطيس(Islamic channel
Username@furat_1islamic
CategoryWebséries
Languageportuguês
CountryBrasil
Membros5,603
Channel TypePublic Channel
Created11 de abr. de 2026
Last Updated15 de out. de 2026 • há 6 dias
StatusActive

Classificação

Classificação Global
#70019+282
Classificação por Idioma
#1449+10
Classificação por Categoria
#1900+5

Crescimento de Participantes

Total: 5.6K30 Days growth: +2053.8%
09/1609/2109/2610/0110/0610/1110/15
Crescimento de Participantes - 30 Days
DateSubscribers
16:09:20265,398
17:09:20265,398
18:09:20265,398
19:09:20265,398
20:09:20265,398
21:09:20265,398
22:09:20265,398
23:09:20265,398
24:09:20265,398
25:09:20265,398
26:09:20265,398
27:09:20265,398
28:09:20265,398
29:09:20265,398
30:09:20265,398
01:10:20265,398
02:10:20265,398
03:10:20265,398
04:10:20265,398
05:10:20265,398
06:10:20265,398
07:10:20265,398
08:10:20265,398
09:10:20265,398
10:10:20265,398
11:10:20265,398
12:10:20265,398
13:10:20265,398
14:10:20265,398
15:10:20265,603
Crescimento de Participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 06:04:20263,910
Week of 13:04:20263,928
Week of 20:04:20263,928
Week of 27:04:20264,162
Week of 04:05:20264,162
Week of 11:05:20264,162
Week of 18:05:20264,353
Week of 25:05:20264,353
Week of 01:06:20264,353
Week of 08:06:20264,353
Week of 15:06:20264,353
Week of 22:06:20264,353
Week of 29:06:20264,729
Week of 06:07:20264,729
Week of 13:07:20264,729
Week of 20:07:20264,729
Week of 27:07:20264,729
Week of 03:08:20265,144
Week of 10:08:20265,144
Week of 17:08:20265,279
Week of 24:08:20265,315
Week of 31:08:20265,315
Week of 07:09:20265,398
Week of 14:09:20265,398
Week of 21:09:20265,398
Week of 28:09:20265,398
Week of 05:10:20265,398
Week of 12:10:20265,603
Crescimento de Participantes - Monthly
DateSubscribers
April 20263,928
May 20264,353
June 20264,353
July 20264,729
August 20265,315
September 20265,398
October 20265,603
Crescimento de Participantes - Yearly
DateSubscribers
20265,603

Últimos Posts

Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

አማራ 15
ጉምዝ 6.1
ደቡብ 9.2
ድሬደዋ 11.92
ሀረሪ 22.76
ጉምዝ 10.53
ሲዳማ 6.95
ሶማሌ 9.
ደቡብ ኢት 4.2
ትግራይ 11.2
55000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።

መግለጫው እስካሁን ያልተጀመረ ሲሆን መግለጫው መሰጠት እንደተጀመረ በቀጥታ የምናስተላልፍ ይሆናል።

https://t.me/tikvahethiopia
53000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

#update

የ12 ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ለሊት ጀምሮ ይለቀቃል የትምህርት  ሚንስትር  አመራሮች  መግለጫ  ለመስጠት በትምህርት  ሚንስትር  መሰብሰቢያ  አዳራሽ በአሁኑ ሰአት ተገኝተዋል  መግለጫው 10 ሰአት ሲል ነው ሚጀምረው

Good luck🫶😊
56000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።

መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል።

https://t.me/tikvahethiopia
50000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

ኢማሙ አህመድ:
#የጁምዓ_ቀን_ሱናዎች

1⃣ ገላን መታጠብና ሽቶ መቀባት

2⃣ ከሌላ ግዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን
ልብስ መልበስ

3⃣ ሲዋክ መጠቀም

4⃣ በግዜ ወደ መስጅ ድመግባት

5⃣ መስጅድ ከገባን በኋላ በሁለት
ሰዎች አለመለያየት ( በሁለት ሰዎች
ትከሻ ላይ አለመረማመድ )

6⃣ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገም የደረስን
ቢሆን እንኳ ተህየተል-መስጅድን
መስገድ

7⃣ ኢማሙ ኹጥባ ወደ ሚያደርግበት
አቅጣጫ መቀጣጨትና ኢማሙን
እያዩ ኹጥባውን ማድመጥ

8⃣ ኹጥባ ሲደረግ አለ-ማውራት

9⃣ ሰደቃ ማስጠት

1⃣0⃣ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበትን
ሰዓት መጠባበቅና ዱዓ ማብዛት

1⃣1⃣ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት

1⃣2⃣ ሱረቱል-ከህፍን መቅራት

ማስጠንቀቂያ‼️👉 ሽቶ መቀባት
የተባለው ለወንዶች ብቻ ነው።

اللهُمَّ صلِّ وَسَلِّمْ علَى نَبِينَا مُحَمَّد🌹
اللهُمَّ صلِّ وسَلِّمْ علَى نَبِينَا مُحَمَّد🌹
اللهُمَّ صلِّ وَسَلِّمْ علَى نَبِينَا مُحَمَّد🌹
اللهُمَّ صلِّ وَسَلِّمْ علَى نَبِينَا مُحَمَّد🌹

ያጀመዓ ዛሬ ጁመዓ ነው
ሰለዋት እንዳይረሳ

اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ


  ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
55003
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

🚨⏳ይድረስ ኸልቅን ከ "ሐቅ"በላይ ለሚወዱ..

ከውዱና ከታላቁ ነቢያችን (ﷺ)... በስተቀር ማንንም ያለውን ሁሉ ምንም ይሁን ምን እቀበላለሁ በገባበት ሁሉም ገባለሁ፣
እሱን የሚወድን በሙሉ እወዳለሁ፣ የሚጠላውን በሙሉ እጠላለሁ ወዘተ ተብሎ የሐቅ መለኪያ የሚደረግ ሰው በጭራሽ የለም❗

👉ይህም በዲን ላይ አዳዲስ ነገሮችን የሚፈጥሩ ሰዎች (የአህለል-ቢደዕ) መለያ ነው -ኢብኑ ተይሚያ እንዳሉት-📌"እኔ የምለውን ብቻ ስሙ👂ሌላውን
በሙሉ ራቁ ተጠንቀቁ ያለ ሰውም እኔ ነቢይ ነኝ እንዳለ ይቆጠራል!

📚ከቁርኣንም ይሁን ከሐዲሥ እንዲሁም ከዑለማዎች ንግግር ምንም ዓይነት መሰረትና ማስረጃ የሌላቸው አዳዲስ ነገሮችን እየፈጠሩና እየተከተሉ፥ ይህን የተቀበለ በሙሉ ሐቅ ላይ ነው ያለተቀበለ ደግሞ ጥመት ላይ ነው! ከሚሉ ሰዎች አትሁን "🚫

🔊ሙስሊሞች ሆይ ሰዎችን በሐቅ ለኩ እንጂ ሐቅን በሰዎች አትለኩ ሰው፦ ይረሳል ፣ይታለላል

በስሜቱም ሊሸነፍ ይችላል፣ ብዙ የማያውቀውም ነገር ሊኖር ይችላል...❗

💡አላህም "ከዕውቀት ጥቂትን እንጂ አልተሰጣቹም" ብሏል📍አንዱ ዘንድ የሌለው ዕውቀትም ሌላኛው ዘንድ ሊኖር ይችላል.❗
وفوق كل ذي علم عليم
ተብሏል
🔑ሐቅን ማንም ይናገረው ማን ተቀበል✔
🔑ከሐቅ ተቃራኒ የሆነውን ነገር ማንም ይናገረው ማን ራቀው ፣ተጠንቀቀው❗
👌ቀብር ውስጥ፦ ነቢይህ ማነው? እንጂ ኡስታዝህ ወይም ሼኽህ ማነው? ተብለህ አትጠየቅም❗

ኡስታዝ አህመድ ኣደም
52000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

#መውሊድ

ወዳጆቸ አላህ ይባርካችሁ እስኪ የነብያችንን(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)መውሊድ በተመለከተ በአምስት መልኩ አጠር አድርገን በቅንነት ለማየት እንሞክር። የተፈለገበት በሃቅ ላይ መመካከርን እንጂ በዚህ መንገድ ላይ ያሉትን መሳደብና ማንቋሸሽ አይደለም። ዲን መመካከር ነውና ኢንሻ አላህ ግንዛቤው ይጠቅመናል። አላህ ሁላችንንም ይምራን።

ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ

①/ በመጀመሪያ

ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አላከበሩትም አከበሩ የሚል መረጃም ዶኢፍ(ደካማ)የሆነ ሀዲስ እንኳ ቢሆን የለም። የኺላፍ ርእስም አይደለም። ወላሂ የነብዩ ትክክለኛ ተከታይ የሆነ ሰው ይሄ ብቻ በቂው ነው ምክንያቱም እሳቸውን መከተል ብቻ እንደሆነ የጀነት መንገድ እናውቃለን።

②/ ሁለተኛው ባልደረቦቻቸው

☞ አቡበክር ☞ ኡመር ☞ ኡስማን ☞ አሊይ ☞ ሀሰን ☞ በዑመውዮች ☞ በአሳሲዮች አስተዳደር ዘምን ምንም ከእነሱ ይህ ነገር በጭራሽ አልተገኘም።  ኢማሙ አቡ ሃኒፋ፣ ኢማሙ ሻፊዒይ፣ ኢማሙ አህመድ፣ ኢማሙ ማሊክ አስቡት እነዚህ ሁሉ መውሊድን አላከበሩም አልደገፉም። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በመልካም ስራ ላይ ከሰዎች ሁሉ የበለጡ ናቸው። መውሊድ ጥሩ ቢሆን በዚህ መልካም ነገር በቀደሙን ነበር። አዎ እነዚህ ከልባቸው የነብዩን ውዴታ ያሳዩ ናቸው። ታዲያ ያኔ ዲን ያልነበረ እንዴት ዛሬ ዲን ሊሆን ቻለ።? ስለዚህ ፈላጎታችን ጀነት ከሆነ በግልፅ የመጡልንን ሱናዎች ተግባራዊ እናድርግ እንጂ ከነብዩ አንቅደም።

③/ ሦስተኛው

ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)እንዲህ ይላሉ፦
"አንዳች ነገርም ቢሆን ወደ አላህ የሚያቃርባችሁ እና ወደ ጀነት የሚወስዳችሁን ነገር አልተውኩትም ያዘዝኳቹህ ቢሆን እንጂ እንዲሁም አንዳች ነገርም ቢሆን ከአላህ የሚያርቃችሁ እና ወደ እሳት የሚያቀርባችሁን ነገር አልተውኩም የከለከልኳቹሁ ቢሆን እንጂ።"

አላሁ አክበር! አሁን ይሄ ንግግር ምን ይወጣለታል። ስለዚህ ይህም መውሊድ ያልተነገረን ነገር ነው ጥሩ ቢሆን ይነግሩን ነበር።(ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይሂ)

④/ አራተኛው

በትክክል ነብዩ(ﷺ)መቼ እደተወለዱ አይታወቅም። በጣም የሚገርመው ይሄ ነው። በጭራሽ ነብዩ መቸ እንደተወለዱ ትክክለኛ መረጃ የለም። ነብዩ በዚህ ቀን ተወለዱ ብሎ የሚናገር ሰው በጭራሽ ምንም አይነት ትክክለኛ ማስረጃ የለውም። ማለትም በዚህ ጉዳይ ኡለሞች በነብዩ(ﷺ)ውልደት መቸ እንደሆነ ወደ 7 ወይም 8 ንግግሮች ተለያይተዋል።

ምንም እንኳ አብዘሃኞቹ ረቢዓል አወል 12 ቢሉም ግን ይሄን ያሉት ያለማስረጃ ነው። እንዲሁ ሰዎች በወሬ የተቀባበሉት ወሬ ነው። ግን በጭራሽ የተረጋገጠ መረጃ የለም።)

አንድ ሰው በእርግጠኝነት ረቢዓል አወል 12 ነብዩ የተወለዱበት ቀን ነው ሊል አይችልም ማለት ነው።  በዚህ ንግግሬ መውሊድ ሚያከብር ሰው በጣም ሊደነግጥ ይችላል ግን እውነታ ነው ኪታቦችን እናገላብጥ ሰዎችንም እንጠይቅ። Muhammad ﷺ የተወለዱበትን ቀን በተመለከተ ኡለሞች አንድ ድምፅ ላይ አልተስማሙም። በታሪክና በሲራ መጽሐፍት ውስጥ ወደ 7 ወይም 8 የሚደርሱ አስተያየቶች ተጠቅሰዋል። ከእነዚህም መካከል፦
-2ኛው የረቢዑል አወል
-8ኛው
-9ኛው
-12ኛው(በጣም ታዋቂ የሆነው አስተያየት)
-17ኛው
-22ኛው
የሚሉ ልዩ ልዩ አስተያየቶች ተጠቅሰዋል። እነዚህ ሁሉ የተወለዱበት ቀን ነው ብለው የተወሩ ናቸው።

ነገር ግን አብዛኛዎቹ የሐዲስ እና የታሪክ ምሁራን የሚስማሙበት ነገር አንድ ነው፦ ነቢዩ ﷺ በሰኞ ቀን እንደተወለዱ። ይህም በሐዲስ በግልጽ ተረጋግጧል። ስለዚህ፣ የትኛው ቀን እንደነበር ላይ ልዩነት አለ፣ ነገር ግን ሰኞ መሆኑ በሐዲስ የተረጋገጠ ነው።

⑤/አምስተኛ

ከዚህም የባሰውን በጣም ሚያስደነግጠውን ነገር ደግሞ ልንገራችሁ።
☞ በዑለሞች ስምምነት ረቢዓል አወል 12 ወይም ሰዎች መውሊድ የሚያከብሩበት ቀን ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)የሞቱበት ቀን ነው። ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን!(አዎ! በታሪክ ሙሁራን ስምምነት በሐዲስ ሊቃውንት ስምምነት ነብዩ(ﷺ)የሞቱት በረቢዓል አወል 12 ሰኞ ቀን ነው።!)

ሱብሃናላህ ይሄ ማለት እንደ ትክክለኛ መረጃ ሰዎች ነብያችን መሞታቸውን ነው እያከበሩት ያለው፣ በመሞታቸው ነው እየተደሰቱ ያለው ማለት ነው። ወዳጆቸ ያለ ማስረጃ በጭፍን መሄድ ያለው አደጋ ይሄ ነው። አይደለም አጅር ልናገኝ ወደ ወንጀል ያስገባናል። ስለዚህ አላህን እንፍራ።

ላቀረብኩላችሁ መረጃዎች ሚቃወም መረጃ ካላችሁ ልትሰጡኝ ትችላላችሁ ነገር ግን ምንም አይነት ስህተት የለባቸውም።  አምብቡ ጠይቁ የበለጠ ግልፅ ይሆንላችኋል። ስለዚህ ውድ ወንድም እህቶቸ ከዚህ ተግባር ራሳችንን እናርቅ እንዲሁም ሌሎችም እንዲርቁት በጥበብ ቀስ አድርገን ለማስረዳት እንሞክር። ወላሁ አዕለም

  ሁላችንም ሼር እናድርገው! አላህ ሚወደውን ይመራበታል። እስልምና በማስረጃ የቆመ ዲን ነው። ብዙ አሉ ሃቅን አውቀው መከተልን ሚፈልጉ ስለዚህ ሼር በማድረግ ሰበብ እንሁናቸው።


ወንድማቹ ሙሂዲን ሰኢድ

የቀደምቶች መንገድ ቴሌግራም፦👇
https://t.me/ahlul_jenah
https://t.me/ahlul_jenah
68003
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

🕌📖 ከቁድስ የተነሳ ሐሳብ፤ በኢስታንቡል የዓለም አቀፍ የቁርኣን ጉባኤ ተመሠረተ
በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ በተካሄደው 11ኛው የዓለም አቀፍ የዐረብኛ መጻሕፍት ኤግዚቢሽን ላይ ዓለም አቀፍ የቁርኣን ጉባኤ መመሥረቱ ይፋ ተደርጓል።
ጉባኤው በተለያዩ የዓለም አገራት የሚገኙ የቁርኣን ተቋማት፣ ማዕከላት፣ ማኅበራትና አካዳሚዎችን በትብብር ለማስተሳሰር ያለመ ነው።
በመሥራች ቦርዱ መግለጫ መሠረት፣ ጉባኤው እንደ አንድ “የበላይ ተቋም” ሳይሆን፣ የቁርኣን ተቋማትን በመደገፍና በማስተባበር የሚያገለግል ዓለም አቀፍ ጥላ ተቋም ሆኖ እንዲሠራ ታስቦ ነው።
🌍 የጉባኤው ዋና ዓላማዎችም፦
• የቁርኣን ተቋማትን ማጠናከር
• በመካከላቸው ትብብርና አጋርነትን ማሳደግ
• የተቋማቱን ነጻነትና ማንነት መጠበቅ
• የቁርኣን ሥራዎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ማስተባበር ናቸው።
📖 የጉባኤው መሥረታዊ ሐሳብ ከቁድስና ከመስጂደል አቅሷ መነሳቱም ተገልጿል። ዓላማውም በቁርኣን አስተምህሮ የሚመሩ የተለያዩ ተቋማትን በአንድ የትብብር መድረክ ማስተሳሰር ነው።
👤 የጉባኤው ፕሬዝዳንት የግብፁ የቁርኣን ሊቅ ዶ/ር አሕመድ ዒሳ አል-መዕስራዊ ሲሆኑ፣ የኳታሩ ዓብዱልረሺድ ሱፊ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ዮርዳኖሳዊው አሕመድ ሹክሪ ዋና ጸሐፊ ሆነዋል።
ጉባኤው ከየመን፣ ቱርክ፣ ኢራቅ፣ አልጄሪያ፣ ፓኪስታን፣ ኮሶቮ፣ ፍልስጤም፣ ኢንዶኔዥያ፣ ሞሮኮ፣ ሶሪያ፣ ኩዌት፣ አሜሪካ እና ጣሊያን የተውጣጡ ሊቃውንትና ቃሪኦችን ያቀፈ መሆኑ ተገልጿል።
📌 የጉባኤው ምሥረታ በቁርኣን ተቋማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ አዲስ የትብብር ምዕራፍ ለመክፈት ያለመ ነው።
#ቁርኣን #ኢስታንቡል #ቁድስ #አቅሷ #የቁርኣን_ጉባኤ #እስልምና
✍✍✍ IBNU IBRAHIM
65000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

06 de set. de 2026, 23:26

ላጤያንስ እንዴት አደራቹ እኔ አልሀምዱሊላህ ሌላ የላጤነት ቀን ተጨምሮልኛል አልሀምዱሊላህ 🤭እና አላህ እንኳን ተኝተው በዛው ከቀሩት አልሆንን በሉ ሰለዋት እንዳይረሳ ❤
አሰላቱ ወሰላሙ አላ ሀቢቢና W ሸፊኢና ሙሀመድ ይማረ ቀን ይሁንላቹ❤
83000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

22 de ago. de 2026, 15:59

የዝምታ ጩኸት

​ሰው ለምን ዝም አልክ? ይልሃል፤ አንተ ግን በዝምታህ ውስጥ ሺህ ቃላትን እያወራህ እንደሆነ አያውቁም።❤️‍🩹

ዝምታ ደካማነት አይደለም፤ ሁሉንም ለ አላህ የመተው ጥበብ እንጂ።🤍


https://t.me/furat_1discussion
95001
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

22 de ago. de 2026, 15:59

"የሰው ልጅ ሆይ ስማ!"

ዛሬ በምድር ላይ እንደፈለግክና ያሻህን እየሰራህ ልትኖር ትችላለህ ነገር ግን ነገ ሞተህ ከምድር ስር እስረኛ ትሆናለህ!

🫀 ልብ በል !
✍ ምድር ላይ እየኖረ ዕድሜውን በጥሩ ነገር ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ በሰላምና በደስታ ይኖራል ቀብሩም ይሰፋለታል የጀነት በርም ተከፈቶለት ፀጋዎቿን እያየ -ያረብ ቂያማን ቶሎ አቁማት-!እያለ በተስፋ ይኖራል

✍ ምድር ላይ እየኖረ በወንጀልና በግዴለሽነት ህይወቱን ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ የሆድ እቃው ካፍንጫው እስኪወጣ ድረስ ምድር ታጣብቀዋለች ከላይዋ ላይ እየኖረ አላህን በማስቀየሙ ትጠላው የነበረውን ያክል ከስሯ
ሲገባ ዋጋውን ትሰጠዋለች!

✍ ይህም ቀን መች እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም አሁን ከቅፅበት በኋላም ሊሆን ይችላል!
95000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

22 de ago. de 2026, 15:59

Video
Aslamu Aleyaakum Warahamatulahii Wabarakatuh

🔸Guyyaa Jumu'aa/Jimaataa

قال النبي ﷺ : "خيرُ يومٍ طلعت عليه الشمس يوم الجمعة فيه خُلق آدم وفيه أدخل الجنة وفيه أخرج منها ولا تقوم الساعة إلا في يوم الجمعة"
رواه مسلم
Ergaman rabbii ﷺ akkana jedhan «Irra caalaan guyyaan aduun keessatti baate guyya jum'aati, guyyan jum'aa guyyaa Abbaan kenya Aadam uumame, guyya jum'aa guyya abban kenya Aadam jannata seensifame, akkasuma guyya jum'aa jannata kessa baafame, ammas guyyuma jum'aa qiyaaman dhaabbatti ja'e»

📜 Sunnaaleen guyya kana kessa dalaguun barbaachisa.

●Qaama dhiqachu
●Waan urgaawu dibachuu dhiira qofaaf
●Uffata baareedaa uffachuu
●Ilkaan suwaakachuu
●Masjiidatti Gananfachuu
●Suratul-khahfi qara'u
●Du'aa'ii heddumessu
●Nabi Muhammed ﷺ
irratti Salawaata baay'inaan buusu

Sunaaleen Kunniin Hunduu Ragaa Hadiisaa Qabu Itti Dalaguun Ajrii Isaa Goonfachuu Qabna.

ٱللَّـﮬـُمَّ صـَلِِّے وَسَلِّـمْ وبارك ؏َـلَے نَبِيِّنَا مُحَمـَّدْ
81000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

22 de ago. de 2026, 15:59

ቨርቹዋል የኒካሕ ፕሮግራም ቢጀመር ብዙ ነገሮች ቀለል ማለታቸው አይቀርም። ታዳሚያን በሚላክላቸው ሊንክ online ገብተው zoom, google, telegram ላይ ይሳተፋሉ። ሲኒ፣ አልጋ ልብስ፣ ጋቢና የመሳሰሉ ስጦታዎችን ይዞ ከመምጣት ባሉበት ሆነው በቴሌብር ድጋፍ ያደርጋሉ። ስክሪን ሹት ይልካሉ። የሙሽራው ቅርብ ቤተሰቦች ተመሳሳይ ፕሮፋይል አድርገው በአድሚንነት ሽር ጉድ ይላሉ። ብዙ ወጪ የሚቀንስ ይመስለኛል። ዋናው ሙሽራና የተወሰኑ ሰዎች አንድ ቀለል ያለ ቦታ ተገኝተው ትንሽ ወሊማ ከተመገቡ በቂ ይመስለኛል። የአዳራሽ፣ የድግስ፣ የትራፊክ መጨናነቅ፣ አልተጠራሁም የሚል ግጭትና ቁጭት፣ የብፌ ሰልፍና መከራ፣ ሌሎችም ጭንቀቶች ይቀራሉ። ሙሽራው በርካታ ድጋፍ ያገኛል .....አስቡበት አዲስ ተጋቢዎች። ባይሆን የኔትዎርኩ ነገር ያሰጋኛል።

ድንኳን ከመጣል ሊንክ መጣል ቀላል ነው።
Reflect ur own ideas on it.

©
JOIN US: ❯❯
https://t.me/furat_1discussion
69000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

22 de ago. de 2026, 15:59

ኢላሂ..🤲

ስማችን በምድር ላይ የከበረ በአርሽህ ዘንድ ግን የተናቀ እንዳይሆን ጠብቀን፣ ልባቸው የወንጀል ማከማቻ ሆኖ ገፅታቸውን ግን የሳሊህ ሰው ከሚያስመስሉት አታድርገን፣ ይፋዊና ድብቅ ህይወታችንን በአንድነት አቅናልን፣ አለባበሳችንን እንዳሳመርክ ውስጣችንን አሳምርልን!

አሚን ! 🤲
71000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

22 de ago. de 2026, 15:59

📚 Kutaa Torbaffaa
📮 Leenjii Hojii Qalbii
🎙 Dr. Abdallaah Khadiir

🔗 https://youtu.be/wfMtmi7aRlI

⚠️ Beeksisa Barbaachisaa fi Ariifachiisaa Barattoota Marsariitii irratti hin galmaa'iin Hundaaf ⚠️

🚫 Hubachiisa: Barattoonni amma dura website irratti hin galmaa'in hundi yoo herreega (akkaawuunti) dhunfaa keessan marsariitii (Pilaatifoormii) irratti hin uumne, akka barataa marsaa kanaaf galmaa'eetti hin fudhatamtan. Kanaaf barattoonni marsariitii irratti hin galmaa'in carraa kana hin dabarsinaa; har'auma galmaa'aa!

🔗 [Liinkii Platformii/Marsariitii]
https://orm.africaacademy.com/my/courses.php
📲 Viidiyoo akkaataa itti salphaatti Marsariiticha (Website) irratti herreega (akkaawuntii) keessan itti uumtan ilaaluuf as tuqaa 👇🏽
https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa
📲 Yoo rakkoon isin mudate, deeggarsa teknikaa keenya qunnamaa:
👉 https://t.me/AfricaacademyOromo
Video Thumbnail
89000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

Photo
Gooooooooooooollll 🔥🔥🔥

Taphaa Premier Liigii 𝗔𝗥𝗦𝗘𝗡𝗔𝗟  FI FULHAM  Amma Taphacha jiran Ilaaluf bakka Live jedhu tuqa Seena👇👇👇👇
16000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

🤝Namoota Amma online jirtan qofaaf:

👉Amma sa'atii kanaa jalqabee hamma 🕟3:00 qofatti kan turuu! 🙌

Namoota dursanii chaanaalii  armaan gadii JOIN godhan 20'f badhaasi kaardii 500 qophaa'eera! 🏃‍♂️🏃‍♂️
14000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

🤝𝗕𝗘𝗘𝗞𝗦𝗜𝗦𝗔🎲

🧿𝗡𝗮𝗺𝗼𝗼𝗻𝗻𝗶 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 10𝗞+ 𝗦𝘂𝗯𝘀𝗰𝗿𝗶𝗯𝗲𝗿𝘀      𝗳𝗶 𝗩𝗶𝗲𝘄 𝗴𝗮𝗮𝗿𝗶𝗶 𝗾𝗮𝗯𝘂 𝗾𝗮𝗯𝗱𝗮𝗻,      𝗪𝗮𝘃𝗲 𝗴𝗮𝗹𝗰𝗵𝘂𝘂𝗻 𝗬𝗲𝗿𝗼𝗼 𝗱𝗵𝗶𝗵𝗼𝗼𝘁𝘁𝗶 𝗴𝘂𝗱𝗱𝗮𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂 𝗯𝗮𝗿𝗯𝗮𝗮𝗱𝗱𝗮𝗻 𝗡𝗮𝗱𝘂𝗯𝗯𝗶𝘀𝗮.  👉 https://t.me/Saalisha1

𝗛𝗨𝗕:- 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 10𝗞- (10𝖪 𝗀𝖺𝖽𝗂)   𝗵𝗶𝗻 𝗳𝘂𝗱𝗵𝗮𝗻𝗻𝘂❌
        :- 𝗩𝗶𝗲𝘄 𝗴𝗮𝗮𝗿𝗶𝗶 𝗸𝗮𝗻 𝗵𝗶𝗻 𝗾𝗮𝗯𝗻𝗲 𝗵𝗶𝗻 𝗳𝘂𝗱𝗵𝗮𝗻𝗻𝘂❌
        :- 𝗪𝗮𝘃𝗲 𝗯𝗮𝗮𝘆𝘆𝗲𝗲 𝗸𝗲𝗲𝘀𝘀𝗮 𝗸𝗮𝗻 𝗷𝗶𝗿𝘂 𝗵𝗶𝗻 𝗳𝘂𝗱𝗵𝗮𝗻𝗻𝘂❌
        :- 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝗻𝘁 𝗔𝗳𝗮𝗮𝗻 𝗢𝗿𝗼𝗺𝗼𝗼 𝘁𝗮'𝘂𝘂 𝗾𝗮𝗯𝗮✅

🧿𝗡𝗮𝗮𝗺𝘂𝘀𝗮 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 𝗸𝗲𝗲𝘀𝘀𝗮𝗻 𝘀𝗶𝗿𝗻𝗮𝗮𝗻 𝗶𝘀𝗶𝗻𝗶𝗶𝗳 𝗲𝗲𝗴𝗻𝗮. 𝗴𝘂𝘆𝘆𝗮𝗮𝘁𝘁𝗶  𝘆𝗲𝗿𝗼𝗼 𝗺𝘂𝗿𝘁𝗮𝗮'𝗮𝗮 𝗾𝗼𝗳𝗮 𝗵𝗼𝗷𝗷𝗲𝗻𝗻𝗮.  𝘆𝗲𝗿𝗼𝗼 𝗴𝗮𝗯𝗮𝗮𝗯𝗮𝗮𝘁𝘁𝗶 𝗵𝗼𝗿𝗱𝗼𝗳𝘁𝗼𝗼𝘁𝗮 𝗸𝘂𝗺𝗮𝗮𝘁𝗮𝗺𝗮𝗮𝗻 𝗜𝘀𝗶𝗻𝗶𝗶𝗳 𝗴𝗮𝗹𝗰𝗵𝗶𝗻𝗮✅

✅𝕀ℕ𝔹𝕆𝕏👉 https://t.me/Saalisha1
✅𝕀ℕ𝔹𝕆𝕏👉 https://t.me/Saalisha1

🎲𝖸𝖾𝗋𝗈𝗈 𝖣𝗁𝗎𝖿𝗍𝖺𝗇 𝖧𝗂, 𝖠𝗄𝗄𝖺𝗆...𝖧𝗂𝗇 𝖻𝖺𝗋𝖻𝖺𝖺𝖼𝗁𝗂𝗌𝗎❌
𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 𝗅𝗂𝗇𝗄 𝗄𝖾𝖾𝗌𝗌𝖺𝗇 𝗊𝗈𝖿𝖺 𝖤𝗋𝗀𝖺𝖺✅
15000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

🤝𝐌𝐀𝐀𝐋 𝐀𝐑𝐆𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔 𝐁𝐀𝐑𝐁𝐀𝐀𝐃𝐃𝐔?

𝐅𝐈𝐋𝐀𝐍𝐍𝐎𝐎 𝐊𝐄𝐄𝐒𝐒𝐀𝐍 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈 𝐇𝐔𝐍𝐃𝐀𝐀𝐔𝐔𝐍 𝐂𝐔𝐐𝐀𝐀𝐒𝐀𝐀 𝐀𝐑𝐆𝐀𝐃𝐇𝐀𝐀.🙏
                    👇👇👇👇
12000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

🤝Namoota Amma online jirtan qofaaf:

👉Amma sa'atii kanaa jalqabee hamma 🕟5:30 qofatti kan turuu! 🙌

Namoota dursanii chaanaalii  armaan gadii JOIN godhan 20'f badhaasi kaardii 500 qophaa'eera! 🏃‍♂️🏃‍♂️
17000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

Photo
Free internet 🔥🔥

Guyyaa murasaaf adda cite kan ture, free internet debiyee hojechuu jalqabeera. Qarshii utuu hin baasin bakka Free internet jedhuu tuqun Egalchisaa 👇👇👇
22000
Furat (إفراطيس(Islamic channel logo
Furat (إفراطيس(Islamic channel

03 de mai. de 2026, 17:53

🤝Namoota Amma online jirtan qofaaf:

👉Amma sa'atii kanaa jalqabee hamma 🕟4:30 qofatti kan turuu! 🙌

Namoota dursanii chaanaalii  armaan gadii JOIN godhan 20'f badhaasi kaardii 500 qophaa'eera! 🏃‍♂️🏃‍♂️
24000

Showing 30 of 66 posts

Avaliação

Login necessário

Frequently Asked Questions

Sobre o que é o canal Telegram Furat (إفراطيس(Islamic channel?+

Furat (إفراطيس(Islamic channel (@furat_1islamic) é um canal Telegram listado em Webséries no tgdio. Ranking, avaliações, reviews e posts recentes para decidir antes de assinar. Atualmente lista cerca de 5.603 inscritos no tgdio.

Como entrar em Furat (إفراطيس(Islamic channel (@furat_1islamic) no Telegram?+

Abra o perfil no tgdio e use Join / Open in Telegram para assinar @furat_1islamic de graça.

Furat (إفراطيس(Islamic channel é um bom canal de Webséries?+

No tgdio você pode ver avaliação, reviews, ranking e posts de Furat (إفراطيس(Islamic channel antes de entrar. Atualmente lista cerca de 5.603 inscritos no tgdio. Compare com canais similares de Webséries.

Onde ver estatísticas e posts de Furat (إفراطيس(Islamic channel?+

No tgdio, abra @furat_1islamic para stats de inscritos, ranking, avaliações e posts. Use Stats para gráficos.